አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል።

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል።

በዚህም መሰረት:-

1.ፕ/ሮ መስፍን አርዓያ-የኮሚሽነር ሰብሳቢ

2.ወ/ሮ ሂሩት ገብረ ሥላሴ- ምክትል
ሰብሳቢ

  1. ዶክተር ተገኘወርቅ ጌቱ -በአባልነት
  2. አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ-በአባልነት
  3. ወይዘሮ ብሌን ገ/መድህን -በአባልነት
  4. ዶክተር ዮናስ አዳዬ -በአባልነት
  5. አቶ ዘገየ አስፋው -በአባልነት
  6. አቶ መላኩ ወ/ማሪያም- በአባልነት

9 አምባሳደር መሐሙድ ድሪር -በአባልነት

  1. አቶ ሙሉጌታ አጎ- በአባልነት
  2. ዶክተር አምባዬ ኦጋቶ በአባልነት የሀገራዊ ምክክሩን እንዲያስተባብሩ በ5 ድምጽ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቆ ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.