“ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒሰረትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ መቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል።” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

0
0 0
Read Time:33 Second

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ይኸን ብለዋል:-

“በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ አባል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ለማቅረብ ከ10 ቀን በፊት ለአፈ ጉባዔ ጽ/ቤት ማስገባት ይጠበቃል።

ከዚያም ከአባላት የተሰበሰቡትን ጥያቄዎች አፈጉባኤዎችና በፓርላማው የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተሰባስበው የሚፈልጓቸውን ይመርጣሉ። የተመረጡ ጥያቄዎች ለጠ/ሚ/ሩ ይቀርባሉ ማለት ነው።

ከታች የተያያዙትን ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒሰረትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ መቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል። ፓርላማው በብዙ አፋኝ ህገ ደንቦችና አሰራሮች መተብተቡና ሰፊ የአሰራር ማሻሻያዎችን እንደሚያስፈልግ አመላካች ነው።

ሌላው አስገራሚ ጉዳይ መስከረም 23 ላይ የቀረበ የክብርት ፕሬዚዳንቷ የመክፈቻ ንግግር ላይ ሞሽን የቀረበው የበጀት አመቱ ሊጠናቀቅ 4 ወር ሲቀረው መወያየቱ አስተዛዛቢ ነው።”

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *