በሐበሻቪው ቴክኖሎጂና መልቲ ሚዲያ የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በለንደን የፊታችን ዐርብ ለ፫ ቀን ፫ የተለያዪ ፊልሞችን ሊያቀርብ ነው።
ሐበሻቪው ቴክኖሎጂና መልቲሚዲያ “ሂሩት አባታ ማነው?” የተሰኘውን ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገር ውጪ በዮናይትድ ኪንግደም (ሎንደን) ከተማ እጅግ ድንቅና ዘመናዊ በሆኑ ሲኒማ ቤቶች በሶስተኛው አመታዊ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ...
