0 Minutes African News Breaking News News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ስማቸው ያልተገለፀ የአሜሪካው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች ምን አሉ ? Ethiopian Tribune editor 12 January 2022 0 Comment on ስማቸው ያልተገለፀ የአሜሪካው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች ምን አሉ ? • የኢትዮጵያ መንግስት ከአሜሪካ የንግድ ልዑክ የተነሱትን ቅሬታዎች በተመለከተ ተጨማሪ ” አዎንታዊ እና ገንቢ ” ዕርምጃዎች የሚወስድ ከሆነ ኢትዮጵያ ከተጠቃሚነት የተሰረዘችበትን የ #AGOA ዕድል በተመለከተ የንግግር ሒደት ውስጥ ለመግባት ፈቃደኛ መሆኑን ገልፀዋል። • ታኅሳስ... Read More
0 Minutes News ኦባሳንጆ ትላንት መቐለ ነበሩ። Ethiopian Tribune editor 12 January 2022 0 Comment on ኦባሳንጆ ትላንት መቐለ ነበሩ። የአፍሪካ ህብረት (AU) የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዜዳንት ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ ትላንት ትግራይ ክልል መቐለ ከተማ እንደነበሩ EFE Noticias ዘግቧል። ኦባሳንጆ ወደትግራይ ክልል መቐለ የተጓዙት ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሄ ለመፈለግ ነው። በመቐለ ቆይታቸው ከዶ/ር... Read More
0 Minutes News መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ምን አሉ ? Ethiopian Tribune editor 12 January 2022 0 Comment on መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ምን አሉ ? ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ፦ ” … በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ከስር መሰረቱ ለመፍታት የእስረኞችን ክስ ማቋረጥ አስፈልጓል። የክሱ መቋረጥ ማህበራዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት እና ዋስትና ያለው የዴሞክራሲ ስርዓት በመገንባት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስቀጠል... Read More
0 Minutes News በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስየዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) አበረከተ። Ethiopian Tribune editor 12 January 2022 0 Comment on በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስየዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) አበረከተ። ባለፈው ሳምንት በትግራይ ክልል የሚገኙት የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ቡድኖች በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስ እና የንጽህና መጠበቂያዎችን በድጋፍ አበርክተዋል፡፡ በተጨማሪም የተፈናቀሉት... Read More
0 Minutes News ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለተፈቱት አመራሮች ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ “እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ” በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች። Ethiopian Tribune editor 12 January 2022 0 Comment on ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለተፈቱት አመራሮች ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ “እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ” በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች። ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በመገኘት ታህሳስ 29/2014 ዓ.ም ከእስር ለተፈቱት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወ/ሮ ቀለብ ስዮም እና ወ/ሮ አስካለ ደምሌ” እንኳን ደስ ያላችሁ ፤ እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ” በማለት... Read More