Month: September 2022

የኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለንግሰ‍ት ኤልዛቤት ዳግማዊት ስርዓተ ቀብር ወደ ለንደን ደርሰዋል።

የሀገራችን ኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፤ የጎረቤታችን ኬንያ፣ ሶማሊያ ፣ ሱዳን መሪዎች ለንግስት ኤልዛቤት ዳግማዊት ስርዓተ ቀብር ወደ ዩናይትድ ኪንግደም...

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ፍቃደኝነቱን የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትመግለፁን በደስታ እንደሚቀበሉት ገልፀዋል።

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ፤ የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት እንዲሁም በአፍሪካ...