0 Minutes News ቢዝነስ ዘገባዎች በአማርኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ አቀረበ። Ethiopian Tribune editor 25 October 2022 0 Comment on የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ አቀረበ። #EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ማቅረቡን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። አየር መንገዱ አሁን ያለውን 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ለማሳደግ ያቀረበው ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት... Read More
0 Minutes News ዶክተር ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ፣ ዶክተር ጸጋዬ ደግነህ፣ አቶ ሺባባው በላይ እና አቶ ዮሃንስ ባይህ ተሸለሙ። Ethiopian Tribune editor 25 October 2022 0 Comment on ዶክተር ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ፣ ዶክተር ጸጋዬ ደግነህ፣ አቶ ሺባባው በላይ እና አቶ ዮሃንስ ባይህ ተሸለሙ። በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ አራት ግለሰቦች ሸለመ 23.10.2022 በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ “ለሃገር በጎ እና የላቀ አስተዋጽዖ ላበረከቱ” አራት ግለሰቦች ትላንት ቅዳሜ የምስጋና እና የእውቅና ሽልማት አበርክቷል። ተሸላሚዎቹ ዶክተር ልዑል... Read More