Day: 5 March 2023

” መንግስት በኢንተርኔት ግንኙነት ላይ የጣለውን ገደብ ያንሳ ” – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ም/ቤት

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት መንግሥት በኢንተርኔት ግንኙት ላይ የጣለው ገደብ ሚዲያዎች ስራቸውን በአግባቡ ለህዝቡ ተደራሽ  እንዳያደርጉ እንቅፋት እየፈጠረ በመሆኑ...