ዶክተር ብርሃኑ ነጋ

የዶክተር ብርሃኑ እልህ በእናት ፓርቲ ተወገዘ። “ሚኒስቴሩ …እልህ መጋባቱ ከመንግስት ጠባይ የሚጠበቅ” አይደለም

" ተመጣጣኝ ቅጣት በማሳለፍ ድጋሚ ሊፈተኑ የሚችሉበት እድል ይመቻችላቸው " - እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ በላከልን መግለጫ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ላለፋት...