የትግራይ ህዝብ በአሉን በሰላም እንዳያሳልፍ የእናት ጡት ነካሽ የሆኑ የጁንታው ቡድን ርዝራዦች እዚህም እዚያም ችግር ለመፍጠር ሙከራ ቢያደርጉም ቁንጮወቹ ጁንታወች እየተያዙና እየተደመሰሱ ይገኛሉ። በአሁኑ ሠአት አብዛኛው የጁንታው የላዕላይ አመራሮች በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ልዩ ዘመቻ ሩጫቸውን ጨርሰዋል ። የጁንታው ዋና ትዕዛዝ ሰጭ እና መሪ የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ቁጥጥር ስር ውሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.