ዜና እረፍት

የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ፓትሪያርክ አቡነ መርቆሪዮስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከቅዱስ ሲኖዶሱ የተሰራጨው የእረፍት ዜና ይገልጻል።
፨፨፨፨ ፠፠፠ ፨፨፨፨

መርቆርዮስ ጻዲቅ እስኪታዘዝ ሎቱ
በአርምሞ ጸና እስከ እለተ ሞቱ
መደናቆር በዝቶ አገር ተቃጠለ
መናገርን እንጂ ዝምታን ማን ቻለ?

አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከዚሀ ዓለም ድካም አርፈዋል።

በረከታቸው ይደርብን!!

ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር።

Leave a Reply

Your email address will not be published.