ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተወካዮቹ ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ እንደሚሰጡ ምክር ቤቱ አስታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሰጡትን ማብራሪያ እና ምላሽ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍሎች በቀጥታ እንዲከታተሉ ምክር ቤቱ ጋብዟል።
የኢትዮጵያ ትሪቢውን