” በሱማሌ ክልል በድርቅ ለተፈቀሉት በርካታ ወገኖቻችን ውሃ በአስቸኳይ ይደርስ ዘንድ ለአንድ ወር በቀን 5 ቦቴ ድጋፍ ጀምረናል።
በቀብሪ በያ ያየኽቸው ሁሉ በተለይም ሴቶች ጥያቄ አንድ ብቻ ነበር ‘ውሃ’ ፤ ለዘላቂ ጉድጏድ ቁፋሮም ከክልሉ ጋር እንተባበራለን። “

የኢትዮጵያ ትሪቢውን