ለኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ ገሚሱን የምትሰጠውን የገንዘብ እርዳታ እንደምታቋርጥ አስታወቀች።

0
0 0
Read Time:1 Minute, 7 Second

አንዳንድ የአሜሪካ ባለስልጣናት እርምጃው ዋሽንግተን ከአዲስ አበባ ጋር ያለውን ግንኙነት ይጎዳል ብለው አሳስበዋል።

ከአሜሪካ የሚገኘው የውጭ ዕርዳታ በ$130 ሚሊዮን እንደሚቀንስ የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣናት እንደ አስጠነቀቁም ተዘግቧል። በዚህ የእርዳታ ቅነሳ ላይ የሚጎዱ ፕሮግራሞች የፀጥታ ድጋፍን ፣ የፀረ-ሽብርተኝነትን እና ወታደራዊ ትምህርትን እና ስልጠናዎችን ፣ ፀረ-ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር መርሃግብሮችን እና ሰፊ የልማት ዕርዳታን እንደማይሰጡ የ እርዳታ ሰጪ ኃላፊዎች እና የኮንግሬስ ምክር ቤት ረዳቶች ተናገሩ ፡፡ ችግሩ በአሜሪካ ለድንገተኛ የሰብአዊ እርዳታ ፣ ለምግብ ዕርዳታ ወይም ለ COVID-19 እና ኤች አይ ቪ / ኤድስ ችግርን ለማቃለል የታቀዱ የጤና ፕሮግራሞች ላይ ምንም ለውጥ አያመጣም ሲሉም ኃላፊዎቹ ገልፀዋል ፡፡

አንዳንድ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በተነሱት አሜሪካ ለ ኢትዮጵያ እርዳታ ልትቀንስ ነው በሚለው ክርክር ውስጥ የትራምፕ አስተዳደር የግብፅን መንግስት አቋም ይዞ እንደወገነ የሚያሳዩ እርምጃዎች መሆናቸውን በግልፅ ያሳይል ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ዓመት በ G-7 በተካሄደው ጉባዬ ወቅት “ተወዳጅ አምባገነን” ሲሉ ጠርተውት ለግብፁ ፕሬዘዳንት ለሲሲ ከፍተኛ ፍቅራቸውን በይፋ አሳይተዋል ፡፡ ድርድሩን ጠንቅቀው የሚያውቁ ባለስልጣናት የ ትራምፕ አስተዳደር ለግብጽ የውጭ ዕርዳታ ትይዩ ቅነሳዎችን አላፀደቀምም ብለዋል ፡፡

የሕዳሴ ግድቡ ፖለቲካዊና ባህላዊ ጠቀሜታ እንዳለው አንዳንድ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተናግረዋል ብዚህም ዙሪያ ለኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ ማቋረጡ የሀገሪቱን ድርድር አቀማመጥ እንደማይለውጠው ጥርጣሬ አስነስቷል ፡፡ የ ትራም አስተዳደር እ.ኤ.አ. በሐምሌ ወር ግድቡን አስመልክቶ ለኢትዮጵያ የውጭ እርዳታን ለመከልከል በመጀመሪያ አስቦ እንደነበርም ይታውሳል ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2019 በጀት አሜሪካ ለኢትዮጵያ በአጠቃላይ $824.3 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አበርክታልች ፣ ከዚህ ውስጥ $497.3 ሚሊዮን ዶላር የሚሆነው የሰብአዊ ዕርዳታ እንደነበረ የመንግስት መስሪያ ቤት መረጃዎች ጠቁመዋል ፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *