ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ።

0
0 0
Read Time:25 Second

• ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው ኔትዎርክ ጀምሯል ፤ አላማጣና ኮረም በሰዓታት ውስጥ አገልግሎት ያገኛሉ።

ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ።

የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ፤ #ኔትዎርክ ተቋርጦባቸው የነበሩት ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው ዳግም የኔትዎርክ አገልግሎት እንዲያገኙ መደረጉን ዛሬ ገልፀዋል።

የጄኔሬተር ነዳጅ ወደ አካባቢው በመላክ #አላማጣ እና #ኮረምም ከሰዓታት በኋላ ሙሉ ለሙሉ የኔትዎርክ አገልግሎት እንደሚያገኙ ገልፀዋል።

በጥገና እና የተጎዱ የቴሌ መሠረተ ልማቶችን በመተካት ከዚህ ቀደም አገልግሎት ካገኙ አካባቢዎች ባለፈ በሌሎች ኔትዎርክ የተቋረጠባቸው አካባቢዎች በቅርቡ አገልግሎት ለማስጀመር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ሥራ አስፈፃሚዋ መናገራቸውን ኢብኮ ዘግቧል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *