የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት

0
0 0
Read Time:43 Second

#አገራዊ_ምክክር

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ / ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት

“… ሌላ ዓለም ላይ ሰርቻለሁ። ሌላ ዓለም ላይ ያለኝን እውቀት ፣ ያለኝን ልምድ ተጠቅሜ ነው ኢትዮጵያ ላይ ሲሆን ሀገሬ ስለሆነ እንደ ሚሽንም ነው ከፍተኛ ስሜትም አለው። ከእኔም ከሁላችም ከፍተኛ ቁርጠኝነት ይኖራል ብዬ አስባለሁ።

ትልቅ ኃላፊነት ነው የተሰጠን ፤ ትልቅ ክብርም ነው ግን የተሰጠን ለዛ ብቁ ሆነን ለመገኘት ማድረግ ያለብንን ጥረት እናደርጋለን።

… የዚህች ሀገር ችግር የህዝቦች ችግር አይደለም የኤሊቱ ፣ ተምሪያለሁ ባይ ፣ አንድ ቦታ ደርሻለሁ ባይ የኤሊቱ ችግር ስለሆነ ለኤሊቱ ነው ጥሪ ማቅረብ ያለብን ኤሊቱ ላይ ነው በጣም መሰራት ያለበት ህዝቡ መኖር ነው የሚፈልገው፤ በሰላም መኖር ነው የሚፈልገውና የህዝቡ ችግር አይደለም። ስለዚህ ማሸነፍ የሚኖርብን ኤሊቱን ነው።

እዚህች ሀገር ላይ ኤሊት መሆን ማለት እኮ Privileged የሆነ status አለህ ማለት ነው። የተሻለ ትምህርት አግኝተሃል ፣ የተሻለ ኑሮ ኖረሃል ፣ የተሻለ Experience አለህ ተብሎ የሚገመት የማህበረሰብ ክፍል አስቸጋሪ ሆኖ ሊቀጥል አይገባውም ፤ አይችልም።

እኔ ይመስለኛል እግዚአብሔር ከረዳን አንድ ቦታ እንደርሳለን።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *