አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዲኤሪ ፕሬዝዳንት በመሆን ሳህለወርቅ ዘውዴን ተክተው ተሾሙ።

ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ መርሐ ግብር…