የ ጎንደር ድል መታሰቢያ ህዳር 8 ቀን 1934 ዓ.ም
ሀገራቸውን ከጣልያን ነፃ ለማውጣት ለተዋጉት እና ለሞቱት ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የሁለተኛው የዓለም ጦርነትን የመጀመርያ ድል ለሕብረት ሃይሎች ላበሰረው የጎንደር ድል መታሰቢያ ይሁን። በጀግንነት የተዋደቁትን የኢትዮጵያ አርበኞች እና የጦር ሐይሎች እንደዚሁም ከአኢትዮጵያ ጎን ቆመው የተዋደቁትን የታላቋ ብሪታንያንና በእሷ ጥላ ስር ያሉ ሀገራት…
የ መጨረሻ ግባችን የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ ነው።
“የፋኖ ትግል የመጨረሻ ግብ የፖለቲካ ስልጣን መያዝ ይሆናል ማለት ነው።” ፋኖ ሻለቃ አንተነህ ሻለቃ አንተነህ የፋኖ አማራ Fano Amhara የምኒሊክ ብርጌድ አዛዥ በዐማራ ሕዝባዊ ግንባር ጥላ ስር ፣ በጎንደር ዙሪያ፣ በአርማጭሆና ወልቃይት ጠገዴ የሚንቀሳቀሱ ሻለቃዎችና ብርጌዶች አስተባባሪ ነው። ሻለቃ አንተነህ…
ሕወሓት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢብርቱካን ሚደቅሳን ገፍቶ ጣላት? ወይስ እውን ታማለች።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደድቅሳበሕወሓት ጉዳይ የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስታወቁ ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት ከነሐሴ 01/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነት ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ምክር ቤት አፈጉባኤ…
የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (ክፍል ሦስት)
ክፍል ሦስት) በጌታሁን ሔራሞ ከላይ በሠፈረው ዋና ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. እና ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በሪፖርተር ዕትሞች ክፍል አንድና ክፍል ሁለት መጣጥፎችን በተከታታይ ማስነበቤ ይታወሳል፡፡ ለንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባው መነሻችን የነበረው ከኦሮሚኛው ወደ አማርኛ ሲተረጎም፣…
ማኅበረ ቅዱሳን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት
የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ሰበር ዜና በሚል ባሰራጨው ዘገባ ምክንያት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ጊዜያዊ እግድ ጣለበት። ባለስልጣኑ እግዱን የጣለው፣ ጣቢያው “ሰበር ዚና” ያሰራጨው ዜና፣ ከሐይማኖት…
ህወሓት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም አለ!!
” የቦርዱ ውሳኔ የሰላም ሂደቱ አደጋ ውስጥ የሚከት ነው ” – ህወሓት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከቀናት በፊት ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ እንደማይቀበለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ” አልቀበለውም ” ያለው ህወሓት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እወያይበታለሁ…
”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ
“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ ጨርቆስ በኢሕአዴግ ትግል ከተራ ታጋይነት ጀምሮ እስከ ከፍለ ጦር ድረስ በመምራት ለድል አብቅቻለሁ! በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትም የክ/ጦር አዛዥ ሆኞ በወጊያው…
ምርጫ ቦርድ የህወሓትን “ሕጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ”ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሳይቀበለው ቀረ። ህወሓት በምርጫ አዋጁ 1162/2011 አንቀጽ 98/1/ /ረ/ ላይ የተደነገገውን በመተላለፍ ኃይልን መሰረት በአደረገ የአመጻ ተግባር ላይ ተሰማርቷል በሚል በቦርዱ መሰረዙ ይታወሳል። የዚህ ውሳኔ ውጤትንም…
ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአፋጣኝ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ (CPJ) ጥሪ አቀረበ። መቀመጫውን በአሜሪካ ኒውዮርክ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ትላንት አርብ ባወጣው መግለጫ “በአገር ውስጥና በውጪ ያሉ የፕሬስ አባላትን ማዋከብ እንዲያቆሙ” ለኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጥሪ አስተላልፏል።…
የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (ክፍል አንድ)
በጌታሁን ሔራሞ በቅርቡ አቶ ጃዋር መሐመድ ወደ አማርኛው ሲተረጎም ‹‹ያለንበት ሁኔታና ቀጣዩ የትግል ምዕራፍ›› በሚል ርዕስ የተሰናዳ አንድ ረዘም ያለ መጣጥፍ መልቀቁ ይታወሳል፡፡ በእርግጥ ጽሑፉ በኦሮሚኛ ቋንቋ መቅረቡ የመልዕክቱ ታዳሚያንን ለመገመት ፍንጭ ይሰጣል፡፡ ቢሆንም ጸሐፊው ከይዘት አኳያ ከኦሮሚያ ክልል ባለፈ…