Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Month: August 2022

የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ በአየር ሃይል ተመትቶ መውደቁ ተገለጸ

ለህወሓት ቡድን የጦር መሳሪያ በመጫን በሱዳን አልፎ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ በአየር ሃይል ተመትቶ መውደቁ ተገለጸ ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉ፤ ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱና ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች…

የእንዳልክ አባት ስለ ልጃቸው እስር ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ!

የእንዳልክ አባት ስለ ልጃቸው እስር ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ! https://youtu.be/xyKFoiworhM

Ethiopia: Rising resentment against ruling Prosperity Party in Amhara

The Tigray war spilled into Amhara, Ethiopia’s second biggest regional state, in July 2021, with the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) going on to occupy several key towns in the region and causing widespread damage to key infrastructure. Tens of…

የማይዝለው ሁለገብ የስፖርት ሰው- እዮብ ተሰማ

ማይዝለው ሁለገብ የስፖርት ሰው- እዮብ ተሰማ ትውልድና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። በሳንፎርድ እንግሊዝ ትምህርት ቤት ተምሯል። በእግር ኳስ ስፖርት መነሻውየቀድሞው ዝነኛ ክለብ አየር መንገድና ጥቁር አንበሳ ወጣት ቡድኖች ነበሩ:: ከነዚህ ክለቦች ጋር ከልጅነቱ አንስቶየጠበቀ ቁርኝት ኖሮት ነው ያደገው። የብሔራዊ ቡድን…

Ethiopia denounces WHO head for saying crisis ignored because of Tigrayans’ skin color

Ethiopia’s government is criticizing as “unethical” the statement by the World Health Organization’s director-general that the crisis in the country’s Tigray region is “the worst disaster on Earth” and his assertion that the lack of attention from global leaders may…

እንዳልካቸው ዘነበ እህት ስለ ወንድሞቿ እስር | የስለት ልጇ እንዳልክ በመታሰሩ እናታችን ክፉኛ ህይወቷ ተመሰቃቅሏል

እንዳልካቸው ዘነበ  ************* እንዳልካቸው ዘነበ  ተወልዶ ካደገበት ከአርባ ምንጭ ባህር ዳር ድረስ ሄዶ በአማርኛ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ ትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪውን ጨርሶል ፡፡ ለሶስት ዓመት ያህል ሳይማር ወደ ወደ አስተማረው ማህበረሰብ ተመልሶ በመሄድ መብራትና ውሀ በሌለበት ገጠራማ አካባቢ ለሁለት አመት…

TPLF Alleges Government Attacks in Ethiopia’s Tigray Region

Tigrayan forces have warned of renewed conflict in northern Ethiopia, accusing federal forces of firing on their positions this week, despite a months-long cease-fire. The office of the prime minister dismissed the allegation and said it was aimed at deflecting…

የባንክ ሃላፊው ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ ስለተገኘበት ክስ ተመሰረተበት።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ ከደንበኞች የማይንቀሳቀስ ሂሳብ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ የተገኘበት ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንኪንግ ቢዝነስ መኮንን ሆነው ሲሰሩ የነበሩ ሶስት የባንኩ ሰራተኞችም በዚሁ መዝገብ ክስ ተመስርቶባቸዋል። ➡️…

” ሀገር እንደ ልብስ አትበጣጠስም ” – ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ

የ2014 ዓ/ም ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ ጸሎት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ተካሂዷል። በዚሁ መርሐ ግብር ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ ስለ #ሰላም መልዕክት አስተላልፈዋል። ብፁዕነታቸው ፥ ” በአሁን ጊዜ በቤተክርስቲያናችን በኩል ያለው ከሚመጣው…

Some Ethiopians claim forced recruitment by Tigrayan forces

Some Ethiopians claim forced recruitment by Tigrayan forcesKatharine HoureldMay Ammunition is seen next to a tank destroyed in a fight between the Ethiopian National Defence Force (ENDF) and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) forces in Kasagita townADDIS ABABA/NAIROBI, May…