Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Month: March 2023

Which Abiy should we believe?

Commented by Lij Mulugeta Asrate Kassa Ethiopian politics has been in flux on the fast lane for the past year, with the Prime Minister displaying u-turns and volte-face seldom witnessed in Ethiopia since the ushering of a modern form of…

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር)

👑🌿ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) ውልደትየቀድሞው አባ ኃይለ ማርያም መለሰ የኋላው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) ከአባታቸው ከሊቀ መዘምር መለስ አየነው ደስታና ከእናታቸው ከወ/ሮ ፀሐይ ገብረ አብ በሰሜን ጎንደር ደብረ ሰላም ሎዛ ማርያም አካባቢ በ1961 ዓ.ም. ተወለዱ። ትምህርት አገልግሎት «በጎ ነገር የሆነው…

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ።

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ። በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ (ዶ/ር) በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሐምሌ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰላም ጥሪ አቅርቧል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ተከታዩን የሰላም ጥሪ አቅርቧል ፦ 1. ሦስቱ የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳትን በተመለከተ በስምምነቱ መሠረት ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ መጥተው በበዓታቸው ተወስነው እየኖሩ ስለሆነ ደመወዛቸው እንዲከፈላቸው እንዲደረግ፣ 2. ሃያ አምስቱን ግለሰቦችን በሚመለከት…

News

አቶ፡ሰይፉ፡ዘለቀ፡በዛ።1920፡ዓ.ም.፡ – ፡2015፡ዓ.ም.። (1928 A.D. – 2023 A.D. )

በ1920፡ዓ.ም.፥ በዘመነ፡ዮሐንስ፥ ሚያዝያ፡2፡ቀን፥ ማግሰኞ፡ ዕለት፡ሰይፈ፡ሚካኤል፡ዘለቀ፡ተወለዱ።እናታቸው፡ወይዘሮ፡ደብሪቱ፡ተሰማ፡ዘለ፟ሌ፡እና፡አባታቸው፡አቶ፡ ዘለቀ፡በዛ፟፡በሚኖሩበት፡ደበ፡ጎጆ፡በሚባል፡ቦታ፥ የበኵር፡ልጃቸው፡ አቶ፡ስይፉ፡ዘለቀ፥ ደበ፡ጎጆ፡ይገኝ፡ለነበረው፡ለሚካኤል፡ታቦት፡ ተሰጥተው፡ክርስትና፡ተነሡ። የመዠመሪያ፡ደረጃ፡ትምህርታቸውን፡ጅማ፡እና፡ዐምቦ፡ ተምረው፡ኹለተኛ፡ደረጃም፡በ”አድቬንቲስት፡ሚስዮን፡ቀበና፟ ፟”፡አቃቂ፡ አጠናቀው፥ በዚያን፡ጊዜ፡በሀገር፡ውስጥ፡”ዩኒቨርስቲ”፡ ስላልተቋቋመ፥ ለከፍተኛ፡ትምህርት፡ወደ፡አሜሪካ፡ኼደው፡ በሕዝብ፡ጤና፡ጥበቃ፡ኹለተኛ፡(“ማስተርዝ”)፡ዲግሪያቸውን፡ እንዳገኙ፥ በመንግሥት፡ጥሪ፥ ላገልግሎት፡ወደ፡አገራቸው፡ ተመለሱ። ጤና፡ጥበቃ፡ሚኒስቴር፡እንዲያገለግሉ፡ሲመደቡ፥ አቶ፡ ሰይፉ፡ዘለቀ፣ አቶ፡ኀይሉ፡ሰብስቤ፡እና፡አቶ፡ዮሐንስ፡ጽጌ፡ በመሥሪያ፡ቤቱ፡ውስጥ፡በ”ዩኒቨርስቲ”፡ደረጃ፡የጤና፡ባለሙያዎች፡ ሦስቱ፡ብቻ፡ነበሩ። ስለዚህም፡የጤና፡ጥበቃ፡ባለሙያዎች፡ ማሠልጠኛ፡ለማቋቋም፡ከባልደረቦቻቸው፡ጋራ፡በመኾን፡የኢትዮጵያ፡ የመዠመሪያ፡የጤና፡ጥበቃ፡ባለሙያዎች፡ማሠልጠኛ፡ክፍልን፡ እንዲሁም፡ሀገራዊ፡የነርስ፡ሙያ፡ምክር፡ቤትንና፡ኮሌጅን፡ በተጨማሪም፡የጐንደር፡ጤና፡ጥበቃ፡ኮሌጅንና፡ማሠልጠኛ፡ ማእከልን፡ቈርቍረው፡መሥርተዋል። ከዚያም፥ ከጤና፡ጥበቃ፡ ባለሙያዎች፡ማሠልጠኛና፡ምደባ፡ክፍል፡ኀላፊነት፡የወባ፡ማጥፊያ፡ ድርጅትን፡በበላይነት፡አንዲመሩ፡ኀላፊነት፡ተሰጣቸው። አቶ፡ሰይፉ፡ ዘለቀ፥…

መስከረም አበራ ጋሽ ታዲዎስ ለመጠየቅ እስር ቤት ስትሄድ ሰው እንደሚናፍቃቸው ተናገሩ።

“ሰው ነው የሚናፍቀኝ….” ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?” አለን ከውጭ የቆመው ጠባቂ፣ ነገርነው፣ ገባብሎ ተጣራና…

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሶማሌ ክልል ከሚገኙ 11 ዞኖች ውስጥ በዘጠኙ ላይ የተከሰተው ድርቅ በሰዎች እና እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ አሁን…

Ethiopia’s brutal identity crisis

Minority rights dilemma exemplifies Ethiopia’s brutal identity crisis This article is part of the Analytical Reporting to Improve the Federation (ARIF) project. Ethiopia’s ethnofederal system was designed to counter coercive homogenization, but, as in the former Yugoslavia, it left minorities…

Cyber Attack on African Union’s shut down its system for over a week!

“Massive” cyber attack crashes African Union’s system Source: Ethiopian Reporter Cyber attackers prey on the African Union, resulting in the unscheduled suspension of its systems. The Reporter got a copy of an internal memo that said an attack on the…

አምነስቲ ኢንተርናሸናል በማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተጣለው እገዳ እንዲነሳ ጠየቀ።

በኢትዮጵያ በተወሰኑ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተደረገው ክልከላ እንዲነሳ አምነስቲ ጠየቀ። ኢትዮጵያ ውስጥ የቴሌግራም፣ ፌስቡክ ፣ ዩትዩብ መሰል የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እስካሁን ምክንያቱ ግልፅ ባልተደረገበት ሁኔታ ገደብ ከተደረገባቸው ዛሬ 29ኛ ቀኑን ይዟል። ይህን አስመልክቶ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት…