Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Month: December 2022

2022 saw over 100,000 Ethiopian migrants have returned from abroad

The International Organization for Migration (IOM) has said more than 100,000 Ethiopian migrants have returned from abroad during the first 10 months of 2022. Between January and October 2022, IOM registered over 100,000 returning migrants to Ethiopia, with the majority…

Award-winning poet and author Lemn Sissay urges UK to return Ethiopia’s ‘stolen’ prince

Poet urges UK to return Ethiopia’s ‘stolen’ prince By Sinai Fleary voice-online.co.uk THERE ARE growing calls for the United Kingdom to return the remains of a ‘stolen’ Ethiopian prince Prince Alemayehu.  The young Prince was deeply unhappy in Britain and…

የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ሠራተኞቹ ከቢሮ ሳይወጡ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ አላግባብ አበል መክፈሉ ተገለጸ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስደዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ ታሕሳስ 19/2015 የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ምርምር ልማት ማዕከልን የ2013 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ባደመጠበት ወቅት ነው፡፡ የማዕከሉ ሠራተኞች ባልተሳተፉበት ስብሰባ አበል ያወራርዱ እንደነበር…

የፌዴራል ፖሊስ መቐለ ከተማ ገብቶ ኃላፊነቱን መወጣት ጀምሯል።

የሰላም የስምምነቱን አፈፃፀም የሚከታተለዉ የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና ማስከበር (monitoring, verification and compliance) ቡድን በይፋ ተቋቁሟል። • የተልዕኮ ቡድኑ 3 አባላት ያሉት ሲሆን በሰላም ስምምነቱ መሰረት የሲቪልና ወታደራዊ ስምምነቱን አፈፃፀም የሚከታተል ይሆናል። • ሜጀር ጀነራል ራዲና ስቴፈን ከኬንያ፣ ኮሎኔል…

Robert Greene’s “48 Laws of Power” has it become their daily prayer book?

My Periscopic Lij Mulugeta Asrate Kassa For Ethiopian diplomats, especially for Ambassadors, save of course for the handful famous workaholics, Robert Greene’s “48 Laws of Power” has become their daily prayer book. Ambassadors love it to the hilt because it…

ከሁለት ዓመት በፊት ያስተላለግኩት መልዕክት

ዶክተር በቀለ ,………………… በግፍ ሰዉ መግደል፤ ማሰርና ማፈናቀል ይቁም 1ኛ/ የንፁሐን ዜጎች አብሮ መቆምና ለፍትሕ መታገል ታሪክ በቀደሙት ዘመናት ንፁሐን ዜጎች በዘር በጎሣ ሳንለያይ የአማራ፤ ኦሮሞ፤ ትግራይ፤ ጉራጌ፤ ወዘተ ልጆች ጎን ለጎን ቆመን ነበር ለዲሞክራሲና ለሰላም የታገልነዉ፤ ከፍተኛ የህይወት መስዋእትነትም…

ማህበራዊ ጉዳዮች

ከአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም የተሰጠ የአቋም መግለጫ።

24 December 2022 የአማራ ህዝብ እንደሚታወቀው በመዋቅራዊ ጥቃት ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል ከጀመረ ከሰላሳ አንድ አመታት በላይ አስቆጥሯል ዛሬም መደመርበተባለ ማግሥት በመንግሥትመዋቅር በወለጋ፣መተከል፣ ሸዋ እና በመላው ኢትዮጵያ የመንግሥት ታጣቂዎች የኦሮሞ ልዩ ሃይል; ኦነግ ሼኔ(ኦነግ), ጋቻሲሪና እና ኦዴፓ ብልፅግና ተጣምረው ዘር ማጥፋት…

News

ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን ከእስር ተፈቱ?

የአቶ በረከት ስምዖን ከእስር የመፈታቱ አስደንጋጩ ሚስጥር! አቶ በረከት ሰምዖን በሕወሓት ጠያቂነትና ሕወሓትን ለማስደሰት ሲባል በአብይ አሕመድ ቀጭን ትዕዛዝ በብአዴን ተላላኪነት የእስራት ጊዜውን ሳይጨርስ ከእስር ተፈትቷል።