0 0

የኳሱ ንጉስ ፔሌ በሞት ሊሸነፍ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend

ፔሌ የደረሰበት የካንሰር ህመም የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሶ እልፈተ ህይወቱን እንደሚጠባበቁ ቤተ ዘመዶቹ የሚለቁኣቸው መረጃዎች እንደሚከተሉት እየተዘገቡ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend as she...
0 0

በእነዚህ በ4ቱ አትታወቅ

1_በአልቃሻነት ጊዜያዊ ቁስሎችህ ወዳልሆንከው ማንነት እስከወዲያኛው እንዲለውጡህ አትፍቀድላቸው፡፡ ጠንካራ ሰው ማለት የማያለቅስ ሰው ማለት አይደለም፡፡ ጠንካራ ሰው ማለት በግልጽ ለአፍታ ያህል አልቅሶ የሚነሳ እና ላመነበት ነገር እንደገና የሚፋለም ነው፡፡ 2_ከችግሮች_በመሸሽ...

የጥመቀትን በዐል አከባበር የኦሮሞ ባለስልጣናት ሲከለከሉ ያማራ ክልል በወረሃ ታሕሳስ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ እየሸቀለ ነው።

ጥርን በአማራ ክልል።❶ ታህሳስ 26-30 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአስዳማሚው የቤዛ ኩሉ ሥነ-ሥርዓት ጋር - በላሊበላ፣ ❷ ጥር 6 የዳግማዊ ቴዎድሮስ የልደት በዓል - በጎንደር፣ ❸ ጥር 10 የከተራ በዓል...
0 0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር የመብት ጥያቄዎችን በሚያቀርቡና የመንግስትን አሰራር በሚተቹ የነቁ አማሮች ላይ በቀጣይ መንግስታቸው ሊወስድ የወሰነውን የአፈና ዘመቻ ማስጀመሪያ ፊሽካ አድርጌ እመለከተዋለሁ። ክርስቲያን ታደለ...
1 0

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጨፎ የተመራ ልዑክ መቀሌ ገባ።

መቐለ የሚገኘው የፌዴራል መንግስት ልዑክ ፦ - በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጨፎ የተመራ ነው። - ልዑኩ ከ50 በላይ አባላት ያሉት ሲሆን ሚኒስትሮች፣ የፌደራል መስርያ ቤት ዋና...
1 0

በፓርላማው መደመጥ እንጅ ፓርላማውን የማያዳምጥ መንግሥት

በፓርላማው መደመጥ እንጅ ፓርላማውን የማያዳምጥ መንግሥት፤ ፓርላማ ማለት በሕዝብ የተወከሉ ወይም የተመረጡ ሰዎች ስለ ሕዝብ እና ሀገር ጉዳይ የሚወያዩበት የመንግሥት ከፍተኛው ሥልጣን እና የሕግ አውጪ አካል ስብሰባ ማለት ነው።እንግሊዘኛ ትርጉሙ...
Menu
Social profiles