የፃድቃን ንግግር ትርጉም ቃል በቃል ይሄ ነው ።
በብርሃኑ ጁላ፣በእኔና ታደሰ ወረደ መካከል በየቀኑና በየጊዜው የሚደረግ ግንኙነት ነበር። ስለዚህ ይህን እናድርግ ብለን ነው የተስማማነው። አሜሪካውያኖች ናቸው ያመቻቹትና ያገናኙን። የደረስንበትን ውሳኔም ነግረናቸዋል። ያውቃሉ። ስለዚህ የተኩስ ማቆሙ የተደረገው በዚህ አግባብ ነው። (እነ ብርሃኑ ጁላን?) ሻዕቢያንና አማራን ውጡ ስትሏቸው አንወጣም ቢሉ…
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከእስር ተለቀቀ‼️
ፍርድ ቤቱ ትላንት መጋቢት 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲለቀቅ መወስኑ ይታወሳል። የተራራ ኔትዎርክ በይነ-መረብ መገናኛ ብዙሃን ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከታሰረ ትላንት 117 ቀናት ቢሆነውም ክስ ሳይመሰረትበትና የዋስ ይግባኝ ጥያቄውም…