ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ።

የመታፈን ዜና…!! “…በሁለት መኪና የመጡ ሲቪል የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች የፍትሕ መጽሔት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ባለ ኃያል ብዕሩን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን አሁን ከቢሮው አውጥተው በዘመነ ብልፅግና ዐማሮችና ጋዜጠኞች፣ ምሁራንና ጨቅላ…

ዶ/ክ ቴድሮስ ያለተፎካካሪ በብቸኛ ዕጩነት WHOእንዲመሩ ዳግም ተመረጡ።

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለማችንን ትልቁን የጤና ተቋም የዓለም የጤና ድርጅትን ለሁለተኛ ዙር እንዲመሩ ዳግም ተመረጡ። የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ብቸኛ ዕጩ ሆነው ዳግም መመረጣቸው የተረጋገጠው በጄኔቫ ላይ እየተካሄደ በሚገኘው 75ኛው የዓለም…

የባንክ ሃላፊው ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ ስለተገኘበት ክስ ተመሰረተበት።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ ከደንበኞች የማይንቀሳቀስ ሂሳብ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ የተገኘበት ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንኪንግ ቢዝነስ መኮንን ሆነው…

፺፫ በመቶ ወይም ፪፻፹፪ ቢሊዎን ብር የሚደርስ ግብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒሰቴር አሰታወቁ።

የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 282 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ። የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት 360 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 282 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ…

ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ባሕር ዳር ናቸው ተብሏል።

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የደረሱበት ሳይታወቅ ከቆዩ ከ2 ቀናት በኋላ ባሕር ዳር እንዳሉና ደህና መሆናቸውን የሚገልጽ መልዕክት እንደደረሳቸው ባለቤታቸው ተናግረዋል። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ሰኞ ግንቦት 08/2014 ዓ.ም. ከቤታቸው ረፋድ…

” ሀገር እንደ ልብስ አትበጣጠስም ” – ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ

የ2014 ዓ/ም ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ ጸሎት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ተካሂዷል። በዚሁ መርሐ ግብር ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ ስለ #ሰላም መልዕክት…

ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ በድጋሚ የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሆነው ተመረጡ

የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ በድጋሚ የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሆነው ተመረጡ። ሀሰን ሼክ ሞሐመድ የአሁኑን የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሞሀመድ አብድላሂ ፈርማጆን እጅግ ፉክክር በተሞላበት ሶስት ዙር የምርጫ ሂደት አሸንፈዋቸዋል።

ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ:፡

የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ:: የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች በትናንትናው ዕለት መቀሌ መድረሳቸውን አስታውቋል፡፡ ፕሮግራሙ ፤ በትግራይ እና አፋር ክልሎች ለችግር…

የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር መፈፀሙን የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።

በጦርነት ሳቢያ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር መፈፀሙን የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። በጦርነት ለተጎዱ ክልሎች ማቋቋሚያና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ይውላል የተባለው ይኸው የ300 ሚሊዮን…

#EHRC “… አስፈጻሚ አካላት እና ኃላፊዎች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ለሰብአዊ መብቶች መከበር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል..”

#EHRC የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየደረጃው ያሉ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት እና ኃላፊዎች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ለሰብአዊ መብቶች መከበር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ…

ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት

ተፃፈ በ አቻምየለው ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብል[ጽ]ግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው! ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት ሲናገር በኢትዮጵያ ከተከሰቱ…

የምግብ ዋጋ ጣራ እየነካ ነው “

የምግብ ዋጋ ጣራ እየነካ ነው “ የዓለም አቀፉ ምግብ ፕሮግራም ኃላፊ ዴቪድ ባስሌይ የዩክሬን ጦርነት የምግብ ዋጋን እንደሚያንረውና ያላደጉ አገራትን ምጣኔ ሃብት ሊያደቅ እንደሚችል አስጠነቀቁ። ዩክሬንና ሩሲያ የምግብ ምርቶችን በገፍ…

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት

#አገራዊ_ምክክር የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት ፦ “… ሌላ ዓለም ላይ ሰርቻለሁ። ሌላ ዓለም ላይ ያለኝን እውቀት ፣ ያለኝን ልምድ ተጠቅሜ ነው ኢትዮጵያ…

“ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒሰረትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ መቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል።” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ይኸን ብለዋል:- “በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ አባል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ለማቅረብ ከ10 ቀን በፊት ለአፈ ጉባዔ ጽ/ቤት…

ሳምሶን የት ነው ያለው ?

በኬንያ መዲና ናይሮቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከወራት በፊት ታፍኖ የተወሰደው አቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል የት እንዳለ እስካሁን ድረስ አለመታወቁን በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። ከሦስት ወራት በፊት ከናይሮቢ ጎዳና ላይ ባልታወቁ ሰዎች ከመኪናው እንዲወርድ…

እነሆ ጀግና — የየካቲት 12ቱ ጸረ ፋሽስት ተጋድሎ መሪ ታላቁ አርበኛ ደጃዝማች ለጥ ይበሉ ገብሬ

የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በማርሻል ግራዚያኒ ላይ የተፈጸመው የቦንብ ጥቃትና የአርበኛነት ተጋድሎ ሲነሳ ቀድመው የሚታወሱት የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ተወላጆቹ አብርሃ ደሞጭና ሞገስ አስገዶም፤ ግፋ ካለም የሐረርጌው አማራ ሰምዖን አደፍርስ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

በዛሬው እለት የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ…

ኬንያ ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት እንደምትስራ አስታወቀች

የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል ሄላሪ ሙትያምባይ፤በሁለቱ አገሮች አዋሳኝ አካባቢዎች የሸኔን እንዲሁም የአልሸባብን እንቅስቃሴ ለማስቆም የጋራ ዘመቻ እናደርጋለን ብለዋል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፤ የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ

አዋጁ 63 ተቃውሞ እና 21 ድምፀ ተአቅቦ ቀርቦበታል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በአገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነስቷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ…

ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ አዲስ አበባ ይግኛሉ።

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ዛሬ እና ነገ በኢትዮጵየ፣ አዲስ አበባ ቆይታ እንደሚኖራቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት መረጃ ያሳያል። ልዩ መልዕክተኛ ሳተርፊልድ ከኢትዮጵያ መንግስት፣ ከአፍሪካ ህብረት እና…

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ሙከራ መደረጉን ኢንሳ አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ ኢንሳ አስታውቋል፡፡ የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ባለፉት ጊዜያት በባንኮች፣…

ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

” በሱማሌ ክልል በድርቅ ለተፈቀሉት በርካታ ወገኖቻችን ውሃ በአስቸኳይ ይደርስ ዘንድ ለአንድ ወር በቀን 5 ቦቴ ድጋፍ ጀምረናል። በቀብሪ በያ ያየኽቸው ሁሉ በተለይም ሴቶች ጥያቄ አንድ ብቻ ነበር ‘ውሃ’ ፤…

የትግራይ ወንድሞቻችንን ያካተተ ውይይት።

በትግራይ ኃይሎች እና በፌደራል መንግስት ድርድር ተጀምሯል ወይ? ድርድሩስ ምን ይመስላል? የድርድሩ ተካፋዮች እነማን ይሆኑ? ነጻ ውይይት። ሃገረ ኢትዮጵያ እንዴት ሰነበትች በተስኘው የ ኢትዮጵያ ትሪቢውን ያዘጋጀው በይነ መረብ ውይይት ብዙ…

የመጀመሪያው የ ኢትዮጵያ ዶክተር ማን ነበሩ?

ሐኪም ወርቅነሀ እሸቴ (ሃኪም ቻርለስ ማርቲን ወርቅነሀ እሸቴ )በ1857 ዓ.ም. በጎንደር ልዩ ስሙ ቈራ በተባለ አካባቢ ከአባታቸው አዛዥ እሸቴ ወ/ማርያም እና ወ/ሮ ደስታ ወ/ማርያም ተወለዱ፡፡ ሐኪም ወርቅነሀ የ3 ዓመት ህፃን…

” በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ ይገባል ” – ኢሰመኮ

” በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ ይገባል ” – ኢሰመኮ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በከረዩ የሚችሌ…

ስማቸው ያልተገለፀ የአሜሪካው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች ምን አሉ ?

• የኢትዮጵያ መንግስት ከአሜሪካ የንግድ ልዑክ የተነሱትን ቅሬታዎች በተመለከተ ተጨማሪ ” አዎንታዊ እና ገንቢ ” ዕርምጃዎች የሚወስድ ከሆነ ኢትዮጵያ ከተጠቃሚነት የተሰረዘችበትን የ #AGOA ዕድል በተመለከተ የንግግር ሒደት ውስጥ ለመግባት ፈቃደኛ…

በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስየዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) አበረከተ።

ባለፈው ሳምንት በትግራይ ክልል የሚገኙት የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ቡድኖች በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስ እና የንጽህና መጠበቂያዎችን…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለተፈቱት አመራሮች ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ “እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ” በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች።

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በመገኘት ታህሳስ 29/2014 ዓ.ም ከእስር ለተፈቱት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወ/ሮ ቀለብ ስዮም እና ወ/ሮ አስካለ ደምሌ” እንኳን ደስ ያላችሁ ፤…

STATEMENT ON THE PROSPECTS FOR PEACE IN ETHIOPIA BY H.E. O OBASANJO.

ሁለቱም ወገኖች ሰላም፣ ጸጥታና የኢትዮጵያ መረጋጋት ምኞታቸው መሆኑን ገልፀውልኛል – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የመንግስትን እና የህወሃትን አመራሮችን ማነጋገራቸውን ካስታወቁ በኋላ መግለጫ አውጥተዋል፡፡

Ethiopians denounce U.S. at rally to back military campaign Source: Reuters ADDIS ABABA, Nov 7 (Reuters) – Tens of thousands of Ethiopians rallied in Addis Ababa on Sunday to support…

ወ/ሮ ሠናይት ሺፈራው 1963 – 2021

ወ/ሮ ሠናይት ሺፈራው1963 – 2021–—————– ውድ ወ/ሮ ሠናይት ከአባታቸው ከአቶ ሺፈራው ደሳለኝና ከናታቸው ከወ/ሮ ሕይወት ጣላርጌ በፈረንጆች አቆጣጠር በመጋቢት 30 ቀን 1963 ዓ/ም በድሬዳዋ ከተማ ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የኡንደኛ…

የ ሃይማኖት አባቶች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ባርኩ፡፡

የግድቡ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት ሃይል ማመንጨት ይጀምራሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት ሃይል ማመንጨት እንዲችሉ እየተሰራ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር…

በሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ ላይ የምናየው የኋይል አሰላለፍ ምን ይመስል ይሆን??

አቢይ የሰሜን መር ፖለቲካዊ ተጽእኖን ለማፈራረስ በለኮሰው ጦርነት- ሰሜኑ የሀገሪቷን እጣፈንታን ወሰኝ ሆኖ በሚወጣበት ሁኔታ ጦርነቱ ክስተት ተፈጥሮአል፦ * ወንድወሰን ተክሉ* ፠ በሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ ላይ የምናየው የኋይል አሰላለፍ ምን…

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ

ቅርሶቹ ከአንድ መቶ ሀምሳ ሶስት አመት በፊት ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ መሆናቸውን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል ፡፡ በአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ጦርነት ላይ ይጠቀሙበት የነበረ የጦር ጋሻ ፣ ከቆዳ የተሰራና በእጅ የተጻፈ…

Ethiopia | ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል

የዚህ ዐመት ፳፻፲፫ ልዩ የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ሆነዋል:: በዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማት ትዕዛዝ ስለ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ የፈጸሙት ጀብድ ከታሪክ ማህደራቸው ተነቧል። በዲፕሎማሲው የሠሩት…

አቶ መኰንን ሀብተወልድ ማን ነበሩ?

አቶ መኮንን ሀብተወልድ በ1886 ዓ.ም. ሸዋ ውስጥ አድአ ቢሸፍቱ ቃጂማ በተባለ ሥፍራ ከአባታቸው ከአለቃ ሀብተወልድ ካብቴነህና ከወ/ሮ ያደግድጉ ፍልፍሉ ተወለዱ። አቶ መኰንን ሀብተወልድ በህዳር ወር 1967 ዓ.ም. ከ60 ከፍተኛ ባለሥልጣናት…

በኢትዮጰያ የመጀመሪያ የቴሌቪዥን ሴት ዜና አንባቢ የሆኑት ወይዘሮ እሌኒ መኩሪያ በ80 አመታቸው አረፉ።

የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የድሮው የአፍሪካ አንድነት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ መመስረቱ ጋር ተያይዞ አብሮ የተከፈተው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ የመጀመሪያ ሴት ዜና አንባቢ የነበሩት ወይዘሮ እሊኔ መኩሪያ ባደረባቸው…

የኤርትራ ማስተባበያ !

ኤርትራ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤትና የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ኃላፊ “ተጨባጭ ያልሆኑ ተደጋጋሚ ክሶችን” አቅርበውብኛል ስትል ተቃወመች። ኒው ዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የኤርትራ ወኪል እንዳለው የጸጥታው ምክር…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ፡፡

በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር እደተወያዩ በትዊተር ገፃቸው አሳወቁ። ውይይቱ የነበረው ስደተኞችን ከመጠበቅ ፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ለስደተኞች እየተሰጠ ስለሚገኘው…

27 የክልል እና የተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ ክልሎች ድምጽ የሚሰጠው ጷግሜ 01 ቀን 2013 ዓ.ም ይሆናል፡፡

ምርጫ2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አስመልክቶ ትላንት መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል። ዛሬ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስፍሯል። በዚህም በተለያዩ ምክንያቶች…

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል።

#DrLiaTadesse የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የሀርቫርድ ቲ.ኤች ቻን የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ዶ/ር ሊያ ለሽልማቱ የበቁት በተለይ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በወሰዷቸው ወሳኝ…

ምክር ለጠቅላይ ሚንስትሬ !!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ): … ጡረተኛ ነፍሰ በላ የህወሓት ቅጥቅጥ ካድሬ ሁላ ዲፕሎማት… አምባሳደር አድርገህ ሹመህ… የሃይስኩል መምህር ሁሌ ምክትል የሆነም ሰው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አድርገህ ሹመህ… በተፈጥሮው…

ምርጫ ቦርድ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ አላከብርም ብሏል” – ባልደራስ ፓርቲ

ምርጫቦርድለባልደራስየሰጠውምላሽምንድነው ? የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት እነ አቶ እስክንድር ነጋን በተመለከተ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ እንዳይሆኑ ሰጥቶት የነበረውን ውሳኔ…

#መንግሥትም ሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ በፓትርይርኩ አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ያድርግ

መጋቢ ጥበብ መንገሻ መልኬ ===>>”እኔ ቅዱስ እንደሆኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ፤”(1ኛ ጰጥሮስ 1፤16) >>#የቅዱስ ፓትርያርኩን ቃል የግላቸው ነው” የሚለው አነጋገር ከሕገ ቤተ ክርስቲያን አንጻር ስህተትና ግድፈት ነው፤>>#መንግሥትም ሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ በፓትርይርኩ…

ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት

(በዶ/ር ትግስት መንግስቱ ኃ/ማርያም) አማራ በአማራነቱ ምክንያት ብቻ ሲጨፈጨፍ ስናይ ለምን ይህ ይሆናል ማለታችን የአማራ ብሄር ተኛ አያረገንም። ሌላውም ሲገደል ለምን ብለን ነብር። ዘረኛ ጠባብ ብሄረተኛ ኦሮሞዎች የኦሮሞን ህዝብ አይወክሉትም…

ጠ. ሚንስትር ዐቢይ :- በኢትዮጵያዊነት የምትሠራ ነህ ወይስ በጠላት መሣሪያነት ! ? አፍረጥርጠው ! ! ማንን ፈርተህ!!!

ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ Yigrem ለይ ! ! ! ሚያዝያ 19/13 ጠ. ሚንስትር ዐቢይ :- በኢትዮጵያዊነት የምትሠራ ነህ ወይስ በጠላት መሣሪያነት ! ? አፍረጥርጠው ! ! ማንን ፈርተህ!!! “ኢትዮጵያ ሆይ ረስቼስ…

#ቅዱስ ሲኖዶስም ሆነ መንግሥት ከማጋነን ይልቅ ማመዛዘን ይጠበቅበታል፤

===»የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቃለ ምልልስ፤«=== #ቅዱስ ሲኖዶስም ሆነ መንግሥት ከማጋነን ይልቅ ማመዛዘን ይጠበቅበታል፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተቃሟቸው መጠን ቢለያይም፤ ደርግንም ሆነ በጊዜው የነበሩትን ኤጴስ ቆጶስ አድርገው የሾሟቸውን ብፁዕ…

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገባ።

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገባ። በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው እንዳለፈ የተገለፀው የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስክሬን ለተጨማሪ ምርመራ ወደ አዲስ አበባ ተልኮ እንደነበር ይታወሳል። በአሁኑ ሰዓት ከአዲስ…

የ ወይናም አንዳርጋቸው መሣይ ፍትሐትና እና የቀብር ሥነ ሥርዐት Wainam Andargachew Massai’s Funeral & Burial Service

የ/ወ ወይናም አንዳርጋቸው መሣይ ፍትሐትና እና የቀብር ሥነ ሥርዐት Wainam Andargachew Massai’s Funeral & Burial Service Live Stream Monday,1 March 2021 from 11:00AM GMT (London Time)

በኢትዮጵያ ኢምባሲዎች የሚታዩ ዕፀፆች፣ ብሄር ተኮርና የቡድን የተረኝነት አካኤድ ምክንያቶችና መፍትሄዎች

የኢምባሲው ጁንታዎች ሽኝት፣ የተረኞች ትንቅንቅ ፣ የውስጥ እዋቂታዛቢው ዶሴ ከውስጥ አዋቂ መግቢያሰሞኑን በታላቅዋ ብሪታንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ የሚታየውን ትንቅንቅ አስመልክቶ ፤ የተፈጠሩትን እሰጥ አገባዎችና አስተያየቶች በኢትዮጵያ ትሪቢውን በሚባል በይነ መረብ የቀረበውን…

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት!!

ድንቁርና አንድ ጥቅም አለው፤ እንደ ታዬ አንደአ ደፋር ያደርጋል። ታዬ ደንደአ ታሪክ መጻፍ የኦነግ ተዋጊ እንደሆነው በድፍረት የሚገባበት ቀላል ነገር ይመስለዋል። ታሪክ የማሰብና የማስተዋል ችግር የተጫናቸው ሰዎች ተሸክመው ከሚዞሩት የፕሮፓጋንዳ…

ቆይታ ከአቶ አለባቸው ደሳለኝ ጋር በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት ውስጣዊ አለመግባባት ዙሪያ…

ታህሳስ 29 ቀን 2013 ዓ ም ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ዙሪያ የሚያመለክተውን ለመዳሰስ የተደረግ ቃለ ምልልስ። አቶ አለባቸው ደሳለኝ በታላቋ ብሪታኒያ የሚኖሩ መስራች አባል የሆኑበት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ…

አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መደምሰሳቸውን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የመከላከያ ሠራዊት የኃይል ሥምሪት መምርያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳስታወቁት፣ አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮችና አንድ የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባል እርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡ የመከላከያ ሠራዊቱ ባካሄደው ኦፕሬሽን…

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩትና አቦይ ስብሃት በመባል የሚታወቁት አቶ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ አስታውቀዋል፡፡የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት…

በጣሊያን ኤምባሲ ለከረሙት ሁለት የቀድሞ ባለሥልጣናት የተደረገው ይቅርታና አመክሮ የጫረው የሕጋዊነት ጥያቄ

ዮሐንስ አንበርብር በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ረዥም ጊዜ የፈጀ የፍርድ ሒደት የሚባለው፣ በእነ ሌተና ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም መዝገብ የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ፍርድ፣ 12 ዓመታት ከወሰደ በኋላ የተሰጠው የመጨረሻ ውሳኔ…

ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር) “በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚሰጥባቸው መንገዶች መከፈታቸው ተገለጸ”

ብሩክ አብዱ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚሰጥባቸው መንገዶች መከፈታቸው ተገለጸ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር) በትግራይ ክልል ‹‹የሕግ ማስከበር ሥራ›› ሲካሄድ የነበረው ወታደራዊ ዕርምጃ በመገባደዱ፣ የቀረው የፖሊስ…

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋርየአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)…

አክሊሉ ሃብተ ወልድ እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው በፈረንሳይ ምርጫ የሰሩትን ታሪክ እ.ኤ.አ. በ2020 ዓ.ም. አሜሪካን አገር በሚካሄደው ምርጫ የሚደግም ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን?

አቻምየለህ ታምሩ የኢትዮጵያ አገልጋዩ ታላቁ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ጸረ ኢትዮጵያ የነበረው የፈረንሳዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሙሴ ላቫል መንግሥት እ.ኤ.አ. በ1935 ዓ.ም. በተካሄደው የፈረንሳይ ምርጫ ተዘርሮ እንዲሸነፍና የኢትዮጵያን ነጻነት ይደግፍ የነበሩ የሙሴ…

የኮቪድ ወረርሽኝ እያለ ሀገራዊ ምርጫውን ማኬሄድ እንደሚቻል ጤና ሚንስቴር ገለጸ

የጤና ጥበቃ ሚንስቴር የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እያለ ሀገር አቀፍ ምርጫውን ማኬሄድ እንጀሚቻል ገለጸ ። የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዛሬ መስከረም 8 ቀን 2012 ዓም የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምላሽና ቀጣይ እርምጃዎችን በተመለከተ…

አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ24 ሰዎች ላይ በሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተ!

ክሱ የተመሰረተው ታዋቂው የኦሮሞ ዘፋኝ ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በሰኔ ወር መጨረሻ ከ 150 በላይ ሰዎች እንዲገደሉ ከተደረገ የጎሳ ብጥብጥ ማዕቀፍ ጋር ነው ፡፡ የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቡድኑ ሰኞ…

ዜና ዕረፍት

የዣንጥራር ገብረእግዚአብሔር ልጅ እና የእቴጌ መነን አስፋው የልጅ ልጅ፣ እንዲሁም የልዑል ራስ አሥራተ ካሳ ኃይሉ ባለቤት የነበሩት፣ ልዕልት ዙሪያሽወርቅ ገብረእግዚአብሔር፣ በዛሬው ዕለት መስከረም ፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም አርፈዋል። ባለቤታቸው ልዑል…

ዜና ዕረፍት

==>>>ዜና እረፍተ ሕይዎት<<<== የልዑል ራስ አሥራተ ካሣ ኃይሉ ባለቤት ፤ ልዕልት ዙርያሽወርቅ ገብረእግዚአብሔር እረፍት፤ በመላው የላስታና በጌምድር ተወላጅ ከሆኑት ከጃንጥራር የትውልድ ሐረጋቸው የሚመዘዘው እቴጌ መነን አስፋው መጀመሪያ ጋብቻ የልጅ ልጅ…

ከ የኢትዮጵያ ዘውዳዊ ጉባኤ (ERC) የተሰጠ መግለጫ

ከ የኢትዮጵያ ዘውዳዊ ጉባኤ (ERC) የተሰጠ መግለጫ ዕለተ ሃሙስ፣ መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በመተከል ዞን ከሰማኒያ በላይ ክርስቲያን አማራ/አገው ኢትዮጵያውያን ዘርንና እምነትን ኢላማ ባደረገ ጥቃት መገደላቸውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ዘውዳዊ…

የንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት የብር ለውጡ የአንድ ወር የጊዜ ገደብ እንዲበጅለት ጠየቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አዲሱን የብር ኖት ከብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ጋር ሆነው ሲያስተዋውቁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ አዲስ የታተሙት ብሮች ወደ ገበያ ገብተው…

ኢትዮጵያ አዲስ የብር ምስሎችን ለማተም 3.7 ቢሊዮን ብር (101 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር) አውጥታለች ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ወይዘሮ ይናገር ደሴ ባቀረቡት መግለጫ እንዳስታወቁት አዲስ የተዋወቁት የገንዘብ ኖቶች አገሪቱ መዝባሪዎችና የተቀናጁና የተደራጁ ውንጀለኞች ብርን በማከማቸትን ፣ አስመሳይ የብር ምስሎችን በማተም ፣ ሙስናን በማስፋፋትና እና…

የትግራይ ምርጫ ውጤት ህወሓት – 98.2 % ባይቶና – 0.8% ውናት – 0.71% ሳወት – 0.27% ዓሲምባ – 0.01% ከአጠቃላይ ድምፁ አግኝተዋል፡፡

የትግራይ ምርጫ ውጤት ህወሓት – 98.2 % ባይቶና – 0.8% ውናት – 0.71% ሳወት – 0.27% ዓሲምባ – 0.01% ከአጠቃላይ ድምፁ አግኝተዋል፡፡ TPLF announced as a winner by amassing 98.2%…

በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በኮቪድ-19 ምክኒያት ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ ተዳርገዋል።

የኮቪድ -19 ወረርሽኝና ወረርሽኙን ለመከላከል የተወሰዱ እርምጃዎች በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ መዳረጉን “የረሃብ ቅድመ ማስጠንቀቅ ግንኙነት መረብ” የተሰኘ የአሜሪካ መንግስታዊ የጥናት ተቋም ያወጣው ሪፖርት አመለከተ፡፡…

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ በወያኔና በኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! ታከለ ኡማ ሳይፈጽመው በመቅረቱ የተፀፀተበትንና ለኦሮሞ ብሔርተኞችን ይቅርታ የጠየቀበትን አዲስ አበባን ፊንፊኔ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ እና ኢህገመንግስታዊ ነው በሎ አወጀ!!

ቅዳሜ እ.አ.አ መስከረም 5 የኢትዮጵያ ህግ ምክርቤት የበላዩ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት በሰሜናዊ የኢትዮጵያ ግዛት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ እና ኢህገመንግስታዊ ነው ብለው ጠርተው ከማውገዛቸውም በላይ የሚገኘውንም ውጤቱን እውቅና…

ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በዋስ ተፈትተዋል፡፡

ከድምፃዊ ሃጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ ከሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ለ64 ቀናት በእስር ላይ የነበሩት ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በዋስ ተፈትተዋል፡፡ በታሰሩበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እሥረኛ ማቆያ (በትውስት) ሆነው፣…

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ! ክፍል 2

እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ ተሰልፈው ለኤምባሲው እና ለኢትዮጵያ መንግስት የድጋፍ ሠልፍ አድርገው ውለዋል። ቃለ…

“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” – ልበ ብርሃኑ

“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” – ልበ ብርሃኑበደሴ ከተማ ውስጥ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክና በእንጨት ሥራ ተሰማርተው ለብዙዎች የህይወት ለውጥ መሰረት የሆኑት ዐይነ-ሥውሩ የ70 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ። ቪዲዮ ዘገባ፦ መስፍን አራጌ

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ!

እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ ተሰልፈው ለኤምባሲው እና ለኢትዮጵያ መንግስት የድጋፍ ሠልፍ አድርገው ውለዋል። ቃለ…

የአሜሪካ ሴኔቶች እነጃዋር እና ከርሱ ጋር የታስሩት እስረኞች እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ

ሁለት የከፍተኛ የአሜሪካ ምክርቤት አባላት የኢትዮጵያን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጃዋር መሀመድን በቁጥጥር ስር ለማዋሉ እርዳታ እንዲያግኝ ለአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ የባልስልጣን ክፍል ደብዳቤ ልከዋል ፡፡ ሴናተር ኤሚ ኾልቡቻር እና ቲና ስሚዝ…

ኦታ ቤንጋ፦ በሃገረ አሜሪካ እንደ ብርቅዬ አውሬ ና የዱር አራዊት ለመታየት ታፍኖ የተውሰደው ብላቴን።

ኦታ ቤንጋ በ 1904 እ.ኤ.አ. ከ አሁኗ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪብሊክ ከምትባለው ተጠልፎ እንደ ዱር አራዊት በሃገረ አሜሪካ “እንደ ብርቅዬ አውሬ” ለመታየት ወደ አሜሪካ ተጠርዞ ተወሰደ ፡፡ ኦታ ቤንጋ ማን ነበር?…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሻንጋይ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ!

ወደ ሻንጋይ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሻንጋይ የሚያደርገው በረራ ከነሃሴ 25 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት እንዳይበር ታገደ። የቻይና ሲቪል አቪዬሽን አስተዳደር በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጓዢዎች…

ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም!

Achamyeleh Tamiruአቻምየለህ ታምሩ ሰማዩንም ምድሩንም የኛ ነው የሚሉ ኦነጋውያንን እሹሩሩ ማለቱ ማብቃት አለበት። «ዳግማዊ ምኒልክን ውደዱ፣ ኢትዮጵያዊ ናችሁ፣ ስለወደፊቱ ብቻ እንስማማ» እያሉ ማባባሉ ምንም ፋይዳ የለውም። «ዳግማዊ ምኒልክን እንጠላለን» ፣…

ሐረር የፍቅር ከተማ ወይስ የካህዲያን ከተማ

ልዑል ራስ መኮንን፤ ለዑል ራስ መኮንን ወልደሚካል ጉዲሳ የተወለዱት አንኮበር ነው። አንኮበር ከቀደምት የአክሱም እና የላስታ ቀጥሎም ከጎንደር ነገሥታት በአንድ በኩል ብቻ ትውልድ ካላቸው ውስጥ በመካከለኛው የሀገራችን ክፍል በተለይም በዘመነ…

ኢትዮጵያ ሁለተኛዋን ሳተላይት ከቻይና ጋር በመተባባበር ወደ ህዋው ለመልቀቅ እየተዘጋጀች ትገኛለች!

ኢትዮጵያ ባለፈው ታህሳስ ወር ETRSS-1 ሳተላይት ወደ ሀዋው ካስወንጨፈች ከስምንት ወር በኋላ ሁለተኟዋን ሳተላይት በሚቀጥለው ወር በዓዲሱ ዘመን መለወጫ ማግስት ወደ ኦርቢት ለማስገባት አቅዳለች ፡፡ በቻይና ገንዘብና በሳተላይት ማስጀመሪያ ጣቢያዋ…

ጠ / ሚኒስትር ዶ / ር ዐቢይ አህመድ ሱዳን ገብተዋል።

ይህ አጭር ጉብኝት ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በተመቻቸው የሱዳን ተቃራኒ ሃይሎችን ስልጣን ለማደላልደልና ስምምነት ለመፍጠር በተቋቋመው አካል የሱዳን ሲቪል እና ወታደራዊ አካላት የሽግግር መንግስት መካከል ባለው ጥልቅ ክርክር መካከል…

‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››

‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደርናፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ ሸምሰዲን ጠሀ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን አስታውቋል፡፡…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከተወከሉበት አገር ወደ አዲስ አበባ ለግምገማ ሁሉንም ጠርቶ አስገብቷል።

አምባሳደሮቹ የተጠሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየዓመቱ በሚያዘጋጀው የአምባሳደሮቹ የዲፕሎማሲ ተግባራትን ግምገማና የቀጣይ ዓመት አጠቃላይ የውጭ ዲፕሎማሲ የትኩረት ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጋዜጠኞች…

ዛሬ የዳግማዊ ሚኒልክ ልደት ነው። ትላንትና የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ ሁሉም ዝምዳና አላቸው!

አፄ ሚኒልክ ያበረከቱልን ከብዙው ጥቂቱ1882 ዓ.ም. ———————ስልክ1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ1886 ዓ.ም. ———————የውኃ ቧንቧ1887 ዓ.ም. ———————ጫማ1887 ዓ.ም. ———————ድር1887 ዓ.ም. ———————የሙዚቃ ት/ቤት1887 ዓ.ም. ———————የጽሕፈት መኪና1889 ዓ.ም. ———————ኤሌክትሪክ1889 ዓ.ም.…

ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ

ልዑል ሚካኤል መኮንን በ "የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር"በተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ፊልም ተመርኮዞ ያጫወቱን ታሪካዊ ዋቢዋች። ቅን ❤ ልብ ናቸው ጠቅላይ ሚኒቴራችን።

ኢሰመኮ “የፀጥታ ኃይሎች ተጠርጣሪዎችን ከወንጀል ምርመራ በፊት ከማሰር፣ ጋዜጠኞችን በስራቸው ምክንያት ከማሰር እና ከፍ/ቤት ትዕዛዝ ውጭ ሰዎችን ከማሰር ሊታቀቡ ይገባል!!”

ኢሰመኮ የፌዴራል መንግሥት እና የክልል የፀጥታ ኃይሎች “በተቀናጀ መንገድ የሕግ በላይነትን ማስከበር” በሚል ባለፉት ጥቂት ቀናት መውሰድ በጀመሩት እርምጃ፣ ጋዜጠኞችና የማኅበረሰብ አንቂዎችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል። ኢሰመኮ ሁኔታዎችን በቅርበት…