ማኅበረ ቅዱሳን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት
የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ሰበር ዜና በሚል ባሰራጨው ዘገባ ምክንያት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ጊዜያዊ እግድ ጣለበት። ባለስልጣኑ እግዱን የጣለው፣ ጣቢያው “ሰበር ዚና” ያሰራጨው ዜና፣ ከሐይማኖት…
“ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን”
የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት “ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን” ሲል አሳሰበ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከነገ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄደውን ርክበ ካህናትና የጳጳሳት ሹመት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶሱ…
በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡመር ለማ ማን ገደላቸውን?
ከቀናት በፊት የብልፅግና ፓርቲ የወረዳ አመራር በተገደሉበት ወቅት #ወንድማቸውን ጨምሮ ሌሎችም የመኪና አሽከርካሪዎች መገደላቸውን አንድ ቃላቸውን ለቪኦኤ ሬድዮ የሰጡ የከባድ መኪና አሽከርካሪ ተናግረዋል። ከቀናት በፊት ከአዳማ ወደ አዋሽ በሚወስደው መንገድ ላይ በተከፈተ ተኩስ በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና…
አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ለመንግስት እጃቸውን በመስጠት በፍትህ አደባባይ ሊሞግቱ ነው።
አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ኢትዮጵያ በመመለስና እጃቸውን በሽብርተኝነት ለከሳሳቸው መንግስት እጃቸውን በመስጠት በፍትህ አደባባይ እንደሚሟገቱ አሳወቁ። “ከአገዛዙ አፈና፣ እስርና ግድያ ሸሽቶ በማምለጥ የሚመጣ መፍትሄ የለም። ትግላችን ሰላማዊና ህጋዊ እስከሆነ ድረስ በገፍ እየታሰርንና እየሞትን አገዛዙ በሀይልና በአፈና ሊያሸንፈን እንደማይችል ተስፋ ልናስቆርጠው…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰላም ጥሪ አቅርቧል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ተከታዩን የሰላም ጥሪ አቅርቧል ፦ 1. ሦስቱ የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳትን በተመለከተ በስምምነቱ መሠረት ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ መጥተው በበዓታቸው ተወስነው እየኖሩ ስለሆነ ደመወዛቸው እንዲከፈላቸው እንዲደረግ፣ 2. ሃያ አምስቱን ግለሰቦችን በሚመለከት…
መስከረም አበራ ጋሽ ታዲዎስ ለመጠየቅ እስር ቤት ስትሄድ ሰው እንደሚናፍቃቸው ተናገሩ።
“ሰው ነው የሚናፍቀኝ….” ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?” አለን ከውጭ የቆመው ጠባቂ፣ ነገርነው፣ ገባብሎ ተጣራና…
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሶማሌ ክልል ከሚገኙ 11 ዞኖች ውስጥ በዘጠኙ ላይ የተከሰተው ድርቅ በሰዎች እና እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ አሁን…
በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ሁለት ወጣቶች በመንግሰት ሃይሎች ተረሸኑ።
በዐራት ወጣቶች ላይም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል ቅዳሜ ጥር 27 ቀን 2015 በሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ “በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ በሕገ ወጥ መንገድ የተሾሙት ኤጲስ ቆጶሳት ወደ ሻሸመኔ ይመጣሉ” መባሉን ተከትሎ፤ ጠዋት ኹለት ሰዓት ላይ ሥርዓተ ቅዳሴ…
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው ማክሰኞ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ ዛሬ ጥር 23 ቀን 2015 የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመንበረ…
በኢትዮጵያ ታሪክ የማይነገርህን እንካ!!
(በኢትዮጵያ ታሪክ የማይነገርህን እንካ) ጃንሆይ በድሬደዋ ከተማ ታዋቂውን እና በእስልምና አስተምሮ እጅግ እውቀት ከነበራቸው የአፍሪካ ሊቅ አንዱ የነበሩትን ሼክ ኡመር አዛሪን በድሬደዋ እቤታቸው በመገኘት ሲጎበኟቸው። በነገራችን ላይ ጃንሆይ ቁድስ ቁርዓንን በጥንቃቄ ኮሚቴ አዋቅረው፣ በራሳቸው ወጪ ወደ አማርኛ አስተርጉመውታል።በዚህ ምስል ሁለት…