The African Union-led Peace talk extended into Monday.
Peace talks between warring sides on Ethiopia’s Tigray conflict have been extended into Monday. An official familiar with the arrangements for the talks confirms that discussions continue in South Africa between Ethiopia’s federal government and representatives from the northern Tigray region….
THE EIGHT STAGES OF GENOCIDE
THE EIGHT STAGES OF GENOCIDEBy Dr. Gregory H. Stanton, President, Genocide Watch______________________________________________________________________________Classification Genocide is a process that develops in eight stagesSymbolization that are predictable, but not inexorable. At eachDehumanization stage, preventive measures can stop it.Organization It is not a linear process, but logicallyPolarization the later…
የዶክተር ብርሃኑ እልህ በእናት ፓርቲ ተወገዘ። “ሚኒስቴሩ …እልህ መጋባቱ ከመንግስት ጠባይ የሚጠበቅ” አይደለም
” ተመጣጣኝ ቅጣት በማሳለፍ ድጋሚ ሊፈተኑ የሚችሉበት እድል ይመቻችላቸው ” – እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ በላከልን መግለጫ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ላለፋት አስርት ዓመታት ይስተዋል የነበረውንና እንደነውር ሳይሆን እንደባህል ጭምር እየተቆጠረ የመጣውን የፈተና ሥርቆትና ማጭበርበር ለማስቀረት ተማሪዎች በዩኒቨርስቲዎች እንዲፈተኑ በማድረግ በትምህርት ጥራት…
ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ H.E. Ambassador Lij Imru Zeleke
ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ ከልጅነት እስከ ዘመናቸው ፍፃሜ ታላቅ ኢትዮጵያዊ፣ መካሪ አዛውንት ሆነው፣ በክብር ኖረው በክብር አርፈዋል። እግዚአብሔርን የማመሰግነው ታሪካቸውን ፅፈው ማለፋቸው ነው። ከቀናት በፊት ልጃቸውን ልዕልት አደይ እምሩን ለምፅፈው መፅሃፍ አንዳንድ ነገሮችን ስለአያቴ እንዲነግሩኝ ጠይቄአቸው ትንሽ ደከም እንዳሉ…
ከመንዝ የፈለቁት ፲፱ ነገሥታት።
ጎንደር ላይ የነገሡት 19 ነገሥታት አጼ #ቴዎድሮስን ጨምሮ የዘር ሐረጋቸው ከመንዝ ነው። ክፍል_ሁለት አፄ ልብነ ድንግል ሞጆ ላይ በግራኝ አህመድ ከተሸነፈ በኋላ፥ “ያ ይነብር” – “ያዕቆብ ይኖራል” በተባለው ትንቢት መሰረት ከአራቱ ልጆች #ያዕቆብን ለሃገር ባለውለታው እና ቃሉን ለሚጠብቀው ለመንዝ ሕዝብ…
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ
ጥቅምት 17/2015 ዋልታ እንደዘገበው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ። ከቲዊተር ገጽ ውጭ ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ እንደሌላቸው ለዋልታ ያረጋገጡት ሚኒስትሩ በስማቸው ከፍተው የሚጠቀሙት ብቸኛው አካውንት ከ195 ሺሕ በላይ ተከታይ ያለውና የተረጋገጠ…
የጀዌሪያ ሽኝት
የጀዌሪያ ሽኝት(ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ) ዛሬ ጂጂጋ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ነች። የወ/ሮ ጀዌሪያ በፀጥታ ሀይል ነፍሷ መቀጠፉ ብዙዎችን ለቁጭትና ለከፍተኛ ሀዘን ዳርጓል። የተገደለችበት ሁኔታ እጅግ አሳዛኝ ነው። ከቃል በላይ ነው፤ ልብ ይሰብራል። ጀዌሪያን ማጣት ቀላል አይደለም። ለምን? የተማረች ነች። ህዝብና ሀገሯን የምትወድ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ አቀረበ።
#EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ማቅረቡን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። አየር መንገዱ አሁን ያለውን 100 ቢሊዮን ብር ካፒታል ለማሳደግ ያቀረበው ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ቦርድ ቀርቦ እየታየ ሲሆን ቦርዱ…
ዶክተር ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ፣ ዶክተር ጸጋዬ ደግነህ፣ አቶ ሺባባው በላይ እና አቶ ዮሃንስ ባይህ ተሸለሙ።
በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ አራት ግለሰቦች ሸለመ 23.10.2022 በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ “ለሃገር በጎ እና የላቀ አስተዋጽዖ ላበረከቱ” አራት ግለሰቦች ትላንት ቅዳሜ የምስጋና እና የእውቅና ሽልማት አበርክቷል። ተሸላሚዎቹ ዶክተር ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ፣ ዶክተር ጸጋዬ ደግነህ፣…
Amhara Association in America demand the people of Amhara to be delegated by 40 representatives at the peace talk in SA
Amhara People’s Negotiations Delegation Letter to Special Envoys The newly formed Amhara People’s Negotiations Delegation consists of four main negotiators signed on this letter with a broader delegation of more than 40 Amhara leaders from different segments of Amhara society…