Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Month: September 2022

Is there a path to peace in the Tigray conflict?

‘There’s no confidence on either side that the other can be trusted.’ Militiamen head to the front line in Sanja, Amhara region, near the border with Tigray, in 2020. (Tiksa Negeri/REUTERS) NAIROBI A month ago, there was hope for a…

ኢሰመኮ በአካባቢው ሲቪል ሰዎችን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶች አሁንም ተሰፋፍተው መቀጠላቸው ገለፀ።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጳጉሜ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በሲቪል ሰዎች ላይ የደረሰን ግድያ አስመልከቶ ባወጣው መግለጫ በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ተጨማሪ የጸጥታ ሥጋቶች በመኖራቸው በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ብሔርን መሰረት ያደረጉ…

Yodit Gedion interview

Amharas: The occulted ongoing genocide in Ethiopia At a time when peace talks are in progress between the Ethiopian government and the Tigrayan rebels, the systematic and intentional massacre of Ethiopia’s oldest ethnic group, the Amharas, continues to be perpetrated…

Did a Nobel Peace Laureate Stoke a Civil War?

After Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed, ended a decades-long border conflict, he was heralded as a unifier. Now critics accuse him of tearing the country apart. By Jon Lee AndersonSeptember 26, 2022 At the wheel of an armored Toyota Land Cruiser, trailed…

የኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለንግሰ‍ት ኤልዛቤት ዳግማዊት ስርዓተ ቀብር ወደ ለንደን ደርሰዋል።

የሀገራችን ኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፤ የጎረቤታችን ኬንያ፣ ሶማሊያ ፣ ሱዳን መሪዎች ለንግስት ኤልዛቤት ዳግማዊት ስርዓተ ቀብር ወደ ዩናይትድ ኪንግደም መድረሳቸው ተሰምቷል። ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ሀዘናቸውን ለመግለፅ ለንደን የገቡ ሲሆን ለንግሥቲቱ በተዘጋጀ የሀዘን መግለጫ መዝገብ…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ፍቃደኝነቱን የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትመግለፁን በደስታ እንደሚቀበሉት ገልፀዋል።

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ፤ የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት እንዲሁም በአፍሪካ ህብረት መሪነት በሚካሄደው የሰላም ሂደት ውስጥ ለመሳተፍ ፍቃደኝነቱን መግለፁን በደስታ እንደሚቀበሉት ገልፀዋል። ይህን የገለፁት የትግራይ ክልልን እያስተዳደረ ያለው ህወሓት በአፍሪካ…

“አሜሪካ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ትቆማለች ፤ የአፍሪካ ህብረትን (AU) ዲፕሎማሲያዊ ጥረትን ትደግፋለች ” – አንቶኒ ብሊንከን

” አሜሪካ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ትቆማለች ፤ የአፍሪካ ህብረትን (AU) ዲፕሎማሲያዊ ጥረትን ትደግፋለች ” – አንቶኒ ብሊንከን የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሀገራቸው አሜሪካ #ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንደምትቆም እና በአፍሪካ ህብረት እየተመራ ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት #እንደምትደግፍ ገልፀዋል። ይህን የገለፁት…

On the Passing of Queen Elizabeth II and the Ascent of King Charles III

A Statement by the President of the Crown Council of Ethiopia, His Imperial Highness Prince Ermias Sahle-Selassie Haile-Selassie ጳጉሜ 5, 2014 (September 10, 2022) Her Majesty Queen Elizabeth II fulfilled her promise to God and her duty to her People…

Fighting erupts along border of Ethiopia’s northern Tigray region Reuters

Fighting between forces from Ethiopia’s rebellious northern region of Tigray and central government forces has erupted around the town of Kobo, residents and both sides said on Wednesday, ending a months-long ceasefire. The fighting is a major blow to hopes…