Month: June 2021

የኤርትራ ማስተባበያ !

ኤርትራ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤትና የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ኃላፊ “ተጨባጭ ያልሆኑ ተደጋጋሚ ክሶችን” አቅርበውብኛል ስትል ተቃወመች። ኒው ዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የኤርትራ ወኪል እንዳለው የጸጥታው ምክር…

” ኢትዬጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች።”

በ ዶክተር መኮንን ተፈሪ ኢትዬጵያን ያኮራትና የስኮራት፣ ጠ/ሚኒስትር ፣ ዶ/ር፣ ኮሎኔል፣ ኢንጂነር ፣ ኢኮኖሚስት፣ አርኪቴክቸር፣ የኢትዮጵያን 3ቱን ታላቅ ቋንቋዎች አቀላጥፎ የሚያወራ፣ የአለማችንን ትልቅ የሚባለውን የሰላም ሎሬንት ፣ በአለም መድረክ ላይ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ፡፡

በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር እደተወያዩ በትዊተር ገፃቸው አሳወቁ። ውይይቱ የነበረው ስደተኞችን ከመጠበቅ ፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ለስደተኞች እየተሰጠ ስለሚገኘው…

27 የክልል እና የተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ ክልሎች ድምጽ የሚሰጠው ጷግሜ 01 ቀን 2013 ዓ.ም ይሆናል፡፡

ምርጫ2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አስመልክቶ ትላንት መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል። ዛሬ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስፍሯል። በዚህም በተለያዩ ምክንያቶች…