በተራዘመ ድርቅ በቦረና ዞን በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም እሞት አፋፍ ደርሰዋል።
” የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎች ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት ጀምረዋል ” – የተልተሌ አርሶ አደር ” በርሃብ ምክንያት የሞተ ሰው የለም ” – ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በቦረና ዞን በድርቁ ምክንያት ሰዎች በምግብ አጦት ሰውነታቸው እየተጎዳ ቢሆን ” በርሃብ ምክንያት የሞተ…
ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን አባቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት እያካሔዱ ይገኛሉ።
ቅዱስ ፓትርያርኩን ጨምሮ ብፁዓን አባቶች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት እያካሔዱ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት አስቸኳይ ሰበር መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየካቲት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው…
The International Community Must Express Outrage at State Sanctioned Religious Persecution in Ethiopia
February 8, 2023His Excellency Joe Biden, President of the United StatesHis Excellency Vladimir Putin, President of the Russian FederationHis Excellency Xi Jinping, President of ChinaHer Excellency Roberta Metsola, President of the European ParliamentHis Excellency Antonio Guterres, UN Secretary GeneralHis Excellency…
ሊቀ እጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ ምእመናን በሐዋሳ በመገኘት አጽናንተዋል፤ ሀዘናቸውንም ገልጸዋል።
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በትናንትናው ዕለት በጸጥታ ኃይሎች በተወሰደው እርምጃ የተጎዱ ምእመናንን ጎብኙ። የሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሰረት የሕገ ወጡን ቡድን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አናስገባም በማለት ቅጽራቸውን ሲጠብቁ ቢውሉም ለሕገ…
የመንግስት አካላት ሕግ ሲጣስ የሕግ አፍራሾች ተባባሪ ሆነው በመገኘታቸው እጅግ አሳፋሪ እና አንገት የሚያስደፋ ድርጊት ነው ብላለች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፤ መንግስት ” በሃይማኖት መካከል ጣልቃ አልገባም “/” ገለልተኛ ነኝ ” የሚሉ ንግግሮችን እና ሃሳቦችን ቢያራምድም መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ከዚህ ፍፁም ተቃራኒ መሆኑን እየገለፀች ትገኛለች። ቤተክርስቲያን ህገወጥ ናቸው ብላ ያወገዘቻቸው አካላት የመንግስትን የፀጥታ አካላትን ሽፋን…
በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ሁለት ወጣቶች በመንግሰት ሃይሎች ተረሸኑ።
በዐራት ወጣቶች ላይም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል ቅዳሜ ጥር 27 ቀን 2015 በሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ “በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ በሕገ ወጥ መንገድ የተሾሙት ኤጲስ ቆጶሳት ወደ ሻሸመኔ ይመጣሉ” መባሉን ተከትሎ፤ ጠዋት ኹለት ሰዓት ላይ ሥርዓተ ቅዳሴ…