Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Month: January 2023

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው ማክሰኞ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ ዛሬ ጥር 23 ቀን 2015 የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመንበረ…

ጥይት አልባው የፕሮ ብርሃኑ ነጋ “የጅምላ ፍጅት”

ከኢያሱ ኤፍሬም ገ/ሐና ፡ ለንደን ጥር 22 2015 ፡ 2023 ጃንዩወሪ 30, ሰኞ 2013 ለ25 ሺ የላይቤሪያ ተማሪዎች የተሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የፈተና አንዳቸውም ባለማለፉቸው የተደናገጡት የላይቤሪያ የትምህርት ሚኒስትሯ የፈተና ውጤትን “የጅምላ ፍጅት” ብለውታል፡፡ በኢትይጵያ የተፈፀመውን ምን እንበለው? የትውልድ ፍጅት? ቢንስ ነው፡፡ ጥሎብን የተማረ እንወዳለን የተማራ እናከብራልን በተማራ እንመካለን፡፡ ስለ…

ተሰፋዩ ታደሰን ያባረረው ኢዜማ ብርሃኑ ነጋን ለምን ከፓርቲው አባልነት አልሰረዘም?

ኢዜማ የፓርቲዉ አባል የሆኑት ተስፋዬ ታደሰ ከመንግስት ሹመት በመቀበላቸዉ ከፓርቲው አባልነት መሰረዛቸውን አስታወቀ ሰኞ ጥር 22 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የኢዜማ የምርጫ ክልል 15 አባልና የቀድሞ የኢዜማ የአዲስ አበባ ዞን ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ሰብሳቢ እንዲሁም በአዲስ አበባ የጋራ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር…

በኢትዮጵያ ታሪክ የማይነገርህን እንካ!!

(በኢትዮጵያ ታሪክ የማይነገርህን እንካ) ጃንሆይ በድሬደዋ ከተማ ታዋቂውን እና በእስልምና አስተምሮ እጅግ እውቀት ከነበራቸው የአፍሪካ ሊቅ አንዱ የነበሩትን ሼክ ኡመር አዛሪን በድሬደዋ እቤታቸው በመገኘት ሲጎበኟቸው። በነገራችን ላይ ጃንሆይ ቁድስ ቁርዓንን በጥንቃቄ ኮሚቴ አዋቅረው፣ በራሳቸው ወጪ ወደ አማርኛ አስተርጉመውታል።በዚህ ምስል ሁለት…

ቪዢን 20/20 የብረሃኑ ነጋ ቀመር። የትምህርት ንግድ ሚኒስቴር ለምን በትውልድ ላይ የቁማር ፖለቲካ ይጫወታል?

አባቱ ቀማኛ፤ ልጁ ደበኛና ቀማኛ ሊባል የሚገባው የዘመናችን እኔ ብቻ አዋቂ የእሥሥት በሃሪን የተላበስው ሚኒስቴሪ ኦቦ ብራኑ ነጋ ይባላል። በአፄ ሐይለሥላሤ ዘመን በንጉሰ ነገሥቱ ፈቃድ እና በ አቋቋሙት የፋይናስ የብድርና የቁጠባ መስክ አባቱ አቶ ነጋ ቦንጋ ነገዴ እና ከበርቴ ሆነው፤…

የአራርሳ ዝሙት እና የበቀል አመፁ

/የኤዎስጣቴዎስ/ የአራርሳ ዝሙት “…ይሄ ሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ደባ ከፈጸሙ 3 የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳት ከአሁኑ አቶዎች መካከል አንዱ በሆነው በ“አቡነ” ኤዎስጣቴዎስ አሁን አቶ አራርሳ ጉዳይ አንድ ዝሙት ነክ ደብዳቤ ሲዘዋወር ተመለከትኩኝ። ደብዳቤው የዛሬ 10 ዓመት ገደማ (April 9, 2013) በጊዜው…

በኢትዮጵያ የትምህርት እና የሐይማኖት ስርዐቱ እንዳይሰራ ለምን ተፈለገ?? ለምንስ ጦርነት ተከፈተበት??

ይህ ስዕል የተሳለው ጆሴፍ ዲዘሪ በተባለ ሰዓሊ ነው። እንደምትመለከቱት ሰውየው ውድ ሚስቱንና ልጁን ትቶ አባቱን ከመስመጥ አደጋ ለማዳን እየሞከረ ነው። በግልፅ ለማየት እንደሚቻለውም፦ ከአባትየው ይልቅ ሚስቱን፤ ከሚስቱም ይልቅ ልጁ ለእርሱ በጣም ቅርቡ ነበሩ። ነገር ግን ሰውየው እየተንጠራራ ያረጀ አባቱን ለማዳን…

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም።

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በትላንትናው ዕለት ይፋ የተደረገውን የ12ኛ…

የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።

በትናንትናው ዕለት ከተወገዙት ጳጳሳት መካከል የ“አባ ኤዎስጣቴዎስ” ሀገረ ስብከት የሆነው የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።

Ethiopian economy shall thrive and take over Kenya as a largest economy in Sub Saharan Africa!

Angola and Ethiopia overtake Kenya as third largest economies in Sub Saharan Africa President William Ruto arrived in Addis Ababa, Ethiopia, for bilateral talks with Prime Minister Abiy Ahmed and the launch of Safaricom Ethiopia. PHOTO | PSCU NAIROBI, Kenya…