ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ።
የመታፈን ዜና…!! “…በሁለት መኪና የመጡ ሲቪል የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች የፍትሕ መጽሔት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ባለ ኃያል ብዕሩን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን አሁን ከቢሮው አውጥተው በዘመነ ብልፅግና ዐማሮችና ጋዜጠኞች፣ ምሁራንና ጨቅላ ህጻናት ሳይቀሩ ወደሚታጎሩበት ወደማይቀርበት የአምባገነኑ ማጎሪያ ካምፕ አፍነው ይዘውት እንደሄዱ…
ዶ/ክ ቴድሮስ ያለተፎካካሪ በብቸኛ ዕጩነት WHOእንዲመሩ ዳግም ተመረጡ።
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለማችንን ትልቁን የጤና ተቋም የዓለም የጤና ድርጅትን ለሁለተኛ ዙር እንዲመሩ ዳግም ተመረጡ። የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ብቸኛ ዕጩ ሆነው ዳግም መመረጣቸው የተረጋገጠው በጄኔቫ ላይ እየተካሄደ በሚገኘው 75ኛው የዓለም ጤና ድርጅት ጠቅላላ ጉብዔ ላይ ነው። ዶክተር ቴድሮስ ያለተፎካካሪ በብቸኛ…
Journalists, general, militiamen arrested in Ethiopia’s Amhara
ADDIS ABABA, May 20 (Reuters) – A prominent Ethiopian general critical of Prime Minister Abiy Ahmed’s government appeared in court on Friday after being detained this week, his wife said, amid the arrests of some ethnic Amhara political activists and…
Ethiopian regional authority arrests four staff members of media group
NAIROBI, May 22 (Reuters) – Authorities in Ethiopia’s northern Amhara region have arrested four employees of a U.S.-based online media outlet, while the whereabouts of two others was unclear, the outlet said on Sunday, in the latest round of arrests…
ኢሰመኮ “የፀጥታ ኃይሎች ተጠርጣሪዎችን ከወንጀል ምርመራ በፊት ከማሰር፣ ጋዜጠኞችን በስራቸው ምክንያት ከማሰር እና ከፍ/ቤት ትዕዛዝ ውጭ ሰዎችን ከማሰር ሊታቀቡ ይገባል!!”
ኢሰመኮ የፌዴራል መንግሥት እና የክልል የፀጥታ ኃይሎች “በተቀናጀ መንገድ የሕግ በላይነትን ማስከበር” በሚል ባለፉት ጥቂት ቀናት መውሰድ በጀመሩት እርምጃ፣ ጋዜጠኞችና የማኅበረሰብ አንቂዎችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል። ኢሰመኮ ሁኔታዎችን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገልጾ፤ የተወሰኑት ተጠርጣሪ ታሳሪዎች በቤተሰቦቻቸው የተጎበኙና በተለያየ የጊዜ…
የባንክ ሃላፊው ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ ስለተገኘበት ክስ ተመሰረተበት።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ ከደንበኞች የማይንቀሳቀስ ሂሳብ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ የተገኘበት ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንኪንግ ቢዝነስ መኮንን ሆነው ሲሰሩ የነበሩ ሶስት የባንኩ ሰራተኞችም በዚሁ መዝገብ ክስ ተመስርቶባቸዋል። ➡️…
፺፫ በመቶ ወይም ፪፻፹፪ ቢሊዎን ብር የሚደርስ ግብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒሰቴር አሰታወቁ።
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 282 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ። የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት 360 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 282 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉ ተነገረ፡፡ ከተሰበሰበው ገቢ ውስጥም 168 ነጥብ 7 ቢሊየን…
ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ባሕር ዳር ናቸው ተብሏል።
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የደረሱበት ሳይታወቅ ከቆዩ ከ2 ቀናት በኋላ ባሕር ዳር እንዳሉና ደህና መሆናቸውን የሚገልጽ መልዕክት እንደደረሳቸው ባለቤታቸው ተናግረዋል። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ሰኞ ግንቦት 08/2014 ዓ.ም. ከቤታቸው ረፋድ ላይ ከወጡ በኋላ የደረሱበት ሳይታወቅ እስከ ረቡዕ አመሻሽ ድረስ ቆይተዋል።…
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ አበባ ውስጥ ከቤታቸው እንደወጡ ቀሩ።
Gen Tefera Mamo disappeared