Month: January 2022

የብልፅግና መንግስት የሕግ ጥሰትና ማናለብኝነት።

በ ተዘራ አሰጉ መግቢያ የሕግ ፅንሰ ሃሳብ እንደሚያመለክተው ሕግ እራሱን የቻለ የዕውቀት መስክ/Regiem/ ነው። ሕግ ሉሃላዊነቱ ተጠብቆ ያለማንምና ያለምንም ጣልቃ ገብነት የሰው ልጆች፣መንግስትና ተቋማት እኩልነትና ርዕትእ፣መብትና ፍላጎት የማህበረሰብን፣ ህዝብንና የተቋማትን ልዕልና…

ስማቸው ያልተገለፀ የአሜሪካው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች ምን አሉ ?

• የኢትዮጵያ መንግስት ከአሜሪካ የንግድ ልዑክ የተነሱትን ቅሬታዎች በተመለከተ ተጨማሪ ” አዎንታዊ እና ገንቢ ” ዕርምጃዎች የሚወስድ ከሆነ ኢትዮጵያ ከተጠቃሚነት የተሰረዘችበትን የ #AGOA ዕድል በተመለከተ የንግግር ሒደት ውስጥ ለመግባት ፈቃደኛ…

ኦባሳንጆ ትላንት መቐለ ነበሩ።

የአፍሪካ ህብረት (AU) የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዜዳንት ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ ትላንት ትግራይ ክልል መቐለ ከተማ እንደነበሩ EFE Noticias ዘግቧል። ኦባሳንጆ ወደትግራይ ክልል መቐለ የተጓዙት ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሄ ለመፈለግ…

መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ምን አሉ ?

ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ፦ ” … በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ከስር መሰረቱ ለመፍታት የእስረኞችን ክስ ማቋረጥ አስፈልጓል። የክሱ መቋረጥ ማህበራዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት እና ዋስትና ያለው የዴሞክራሲ ስርዓት …

በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስየዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) አበረከተ።

ባለፈው ሳምንት በትግራይ ክልል የሚገኙት የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ቡድኖች በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስ እና የንጽህና መጠበቂያዎችን…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለተፈቱት አመራሮች ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ “እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ” በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች።

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በመገኘት ታህሳስ 29/2014 ዓ.ም ከእስር ለተፈቱት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወ/ሮ ቀለብ ስዮም እና ወ/ሮ አስካለ ደምሌ” እንኳን ደስ ያላችሁ ፤…