የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት
#አገራዊ_ምክክር የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት ፦ “… ሌላ ዓለም ላይ ሰርቻለሁ። ሌላ ዓለም ላይ ያለኝን እውቀት ፣ ያለኝን ልምድ ተጠቅሜ ነው ኢትዮጵያ ላይ ሲሆን ሀገሬ ስለሆነ እንደ ሚሽንም ነው ከፍተኛ ስሜትም አለው።…
አቶ ክርሰቲያን ለ ጠ/ሚው ያቀረቡት ጥያቄ ምን ነበረ?
ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው 6ኛ ዙር ፓርላማ አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ አስቸኳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረብናቸው ጥያቄዎች፤**አመሰግናለሁ የተከበሩ አፈጉባዔ፤አመሰግናለሁ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር 1) መንግስት በነአቶ ስብሃት ነጋ ላይ የመሠረተውን ክስ…
“ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒሰረትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ መቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል።” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ይኸን ብለዋል:- “በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ አባል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ለማቅረብ ከ10 ቀን በፊት ለአፈ ጉባዔ ጽ/ቤት ማስገባት ይጠበቃል። ከዚያም ከአባላት የተሰበሰቡትን ጥያቄዎች አፈጉባኤዎችና በፓርላማው የመንግስት ተጠሪ…
ሳምሶን የት ነው ያለው ?
በኬንያ መዲና ናይሮቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከወራት በፊት ታፍኖ የተወሰደው አቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል የት እንዳለ እስካሁን ድረስ አለመታወቁን በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። ከሦስት ወራት በፊት ከናይሮቢ ጎዳና ላይ ባልታወቁ ሰዎች ከመኪናው እንዲወርድ ተደርጎ ከተወሰደ በኋላ እስካሁን ያለበት ያልታወቀው በንግድ ሥራ የሚተዳደረው አቶ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በነገው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተወካዮቹ ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ እንደሚሰጡ ምክር ቤቱ አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሰጡትን ማብራሪያ እና ምላሽ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍሎች በቀጥታ እንዲከታተሉ ምክር ቤቱ…
ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጸደቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል። በዚህም መሰረት:- 1.ፕ/ሮ መስፍን አርዓያ-የኮሚሽነር ሰብሳቢ 2.ወ/ሮ ሂሩት ገብረ ሥላሴ- ምክትልሰብሳቢ ዶክተር…
የኢትዮጵያ የሃገራዊ የውይይት መድረክ ግምገማ
መግቢያ ሃገራዊ የውይይት /National Dialogue/ መድረክ በተለያዩሃገራት ተከናውኗል ነገር ግን ውጤታማ የሆነው እፍኝበማይሞሉ አገራት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩዋንዳ “በሁቱና ቱትሲ” የዘር ጭፍጨፋ ፣በሳውዝ አፍሪካ” አፓርታይድ አገዛዝንና ኤንሲ/ANC/” ፣ ላይቤሪያ ፣ በኬኒያው የምርጫ ወቅት የተነሳው ግጭትወ.ዘ.ተ. የተከወኑ አገራዊ ምክክሮች /Public Dialogues/በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ከላይ ከጠቀስኳቸው የምክክር መድረኮች የተዋጣለትና በስኬት የተጠናቀቀው የሩዋንዳው “ቱትሲና ኡቱ” ድርድር ነበር። የተቀሩት ግን የሚጠበቅባቸውን የድርድር ስርአትና አካኤድ ስላልተከተሉ ውጤታማ አልሆኑም። የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል፣ ማፈናቀል ወ.ዘ.ተ.እውነታዎች ነጥረው ስለ ወጡ ፣ በሁለት ጎራ በተቃዋሚነት…
Last UN staffer detained in Ethiopia released
UNITED NATIONS,– The last UN staff member detained by authorities in Ethiopia is now free, a UN spokesman said on Friday. “This is an issue that the deputy secretary-general (Amina Mohammed) brought to the attention of the Ethiopian leadership during…
Ethiopia ends emergency, but pursues new cases against 3 detained journalists
Ethiopian authorities should drop any plans to charge two journalists, Amir Aman Kiyaro and Thomas Engida, with terrorism, stop a fresh investigation they are pursuing against editor Temerat Negara, and end the practice of punitively detaining journalists, the Committee to…