“የአለም ፀሐይ ሁሉ ጠልቃ ትወጣለች፣የ’ኔ ፀሐይ ብቻ ምነው ጠልቃ ቀረች።”

ይኼንን ያሉት ሚስታቸውን በሞት የተነጠቁት ሌ/ጄኔራል ዐብይ አበበ ናቸው።ከሥር ያለው ፎቶ ውብ ወጣት ልዕልት ፀሐይ ኃይለሥላሴ ናቸውቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከ...

የኢትዮጵያ የሃገራዊ የውይይት መድረክ ግምገማ

መግቢያ ሃገራዊ የውይይት /National Dialogue/ መድረክ በተለያዩሃገራት ተከናውኗል ነገር ግን ውጤታማ የሆነው እፍኝበማይሞሉ አገራት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩዋንዳ “በሁቱና ቱትሲ” የዘር ጭፍጨፋ ፣በሳውዝ አፍሪካ” አፓርታይድ አገዛዝንና ኤንሲ/ANC/” ፣ ላይቤሪያ ፣ በኬኒያው የምርጫ ወቅት የተነሳው ግጭትወ.ዘ.ተ. የተከወኑ አገራዊ ምክክሮች /Public Dialogues/በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ከላይ ከጠቀስኳቸው የምክክር መድረኮች የተዋጣለትና በስኬት የተጠናቀቀው የሩዋንዳው “ቱትሲና...

” በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ ይገባል ” – ኢሰመኮ

" በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ...