Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

PM Aklilou Habtewold

Ethiopia | ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል

የዚህ ዐመት ፳፻፲፫ ልዩ የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ሆነዋል:: በዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማት ትዕዛዝ ስለ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ የፈጸሙት ጀብድ ከታሪክ ማህደራቸው ተነቧል። በዲፕሎማሲው የሠሩት ታሪክ መቼም አይዘነጋም ተብሏል። አቶ አምዴ አካለወርወቅ የፀሀፊ ትዕዛዝ የወንድም…