ዘገባዎች በአማርኛ

በ ኦሮሚያ ምክትል ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች የተገደለው የኮሎኔል አስፋው አያሌውን የቀብር ሥነ ስርዓት

#አቤት_እግዚኦ__ወላድ_በድባብ_ትሂድ …‼️ይህ ወኔ ጠርቅ ክትባት አያምልጣችሁ፤#MustSeee❗ይህ ህዝብ ቅኔ ነው፤ይህ ህዝብ ትንግርት ነው፤ይህ ህዝብ እጅግ አስተዋይና ዊዝደምን በተፈጥሮ የተቸረ ህዝብ ነው፡፡…

በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ በጉርባ እና ጣና ቀበሌ የንጹህ ውሃ አቅርቦት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል

ማርሲል ንፁህ ውሃ ምረቃ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ በጉርባ እና ጣና ቀበሌ የንጹህ ውሃ…

የአሜሪካ ሴኔቶች እነጃዋር እና ከርሱ ጋር የታስሩት እስረኞች እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ

ሁለት የከፍተኛ የአሜሪካ ምክርቤት አባላት የኢትዮጵያን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ጃዋር መሀመድን በቁጥጥር ስር ለማዋሉ እርዳታ እንዲያግኝ ለአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ የባልስልጣን…

‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››

‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደርናፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ…