ዘገባዎች በአማርኛ

የመብራት ኃይል በመላሀገሪቱ ተቋርጦ መዋሉን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክኃይልአስታወቀ‼️

ዛሬ ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር የኤሌክትሪክ ኃይል በመላው አገሪቱ መቋረጡን ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል። ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል በማህበራዊ...

በአዲስ አበባ ከተማ ሥር የሚገኙ ዕድሮች ሕጋዊ ግብር ከፍዮች እንዲሆኑ አስገዳጅ መመሪያ ትግባራዊ ሊሆን ነው።

ዕድሮች ሕጋዊ እንዲሆኑ ምዝገባ ማድረግ የሚያስችል አዋጅ ቢኖርም አስገዳጅ መመርያ ባለመዘጋጀቱ፣ ምዝገባ እንዲያደርጉ የሚያስችል መመርያ ነው ብለዋል፡፡ ‹‹የዕድሮችና የዕድር ምክር...

ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ

ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያለ ምክንያት መሞትስ ?😭ወንድሜ በሰላም...

“በሰው ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆነወትን ተረድቻለሁ!!” የቱለማው ጀግና ታዬ ደንዳ።

ከ አለባቸው ደሰአለኝ ሰላም ሚኒስትሩ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ትእዛዝ ከስልጣናቸው ተባረሩ: የሰሜን ሸዋ የኩዩ ወረዳ እና አካባቢ ሕዝብን በመወከል የኦሮሚያ...