ኮሎኔል አስፋው አያሌው

በ ኦሮሚያ ምክትል ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች የተገደለው የኮሎኔል አስፋው አያሌውን የቀብር ሥነ ስርዓት

#አቤት_እግዚኦ__ወላድ_በድባብ_ትሂድ ...‼️ይህ ወኔ ጠርቅ ክትባት አያምልጣችሁ፤#MustSeee❗ይህ ህዝብ ቅኔ ነው፤ይህ ህዝብ ትንግርት ነው፤ይህ ህዝብ እጅግ አስተዋይና ዊዝደምን በተፈጥሮ የተቸረ ህዝብ ነው፡፡የኮሎኔል...