‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››
‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደርናፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር…
Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia
Daily Laboratory test: 20,153Severe cases: 291New recovered: 515New deaths: 16New cases: 1,638Total Laboratory test: 757,057Active cases: 24,996Total recovered: 14,995Total deaths:…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከተወከሉበት አገር ወደ አዲስ አበባ ለግምገማ ሁሉንም ጠርቶ አስገብቷል።
አምባሳደሮቹ የተጠሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየዓመቱ በሚያዘጋጀው የአምባሳደሮቹ የዲፕሎማሲ ተግባራትን ግምገማና የቀጣይ ዓመት አጠቃላይ የውጭ ዲፕሎማሲ የትኩረት ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ…
የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር
1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት…
በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።
አርቲስት ሹክሪ ጀማል "ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት አምስት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።
አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።
በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ዛሬ የዳግማዊ ሚኒልክ ልደት ነው። ትላንትና የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ ሁሉም ዝምዳና አላቸው!
አፄ ሚኒልክ ያበረከቱልን ከብዙው ጥቂቱ1882 ዓ.ም. ———————ስልክ1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ1886 ዓ.ም. ———————የውኃ ቧንቧ1887 ዓ.ም. ———————ጫማ1887 ዓ.ም.…
ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ
ልዑል ሚካኤል መኮንን በ "የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር"በተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ፊልም ተመርኮዞ ያጫወቱን ታሪካዊ ዋቢዋች። ቅን ❤…









