የረጅም ዘመን ባልንጀሮቹ ሼህ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በችሎት እየተሟገቱ ነው!!

የረጅም ዓመታት የቅርብ ጓደኛሞቹ ሼህ መሀመድ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በገንዘብ ድርሻ ይገባኛል በችሎት ተካሰው እየተሟገቱ ነው። ሼህ መሀመድ አላሙዲን…