ማህበራዊ ጉዳዮች

በአዲስ አበባ ከተማ ሥር የሚገኙ ዕድሮች ሕጋዊ ግብር ከፍዮች እንዲሆኑ አስገዳጅ መመሪያ ትግባራዊ ሊሆን ነው።

ዕድሮች ሕጋዊ እንዲሆኑ ምዝገባ ማድረግ የሚያስችል አዋጅ ቢኖርም አስገዳጅ መመርያ ባለመዘጋጀቱ፣ ምዝገባ እንዲያደርጉ የሚያስችል መመርያ ነው ብለዋል፡፡ ‹‹የዕድሮችና የዕድር ምክር...