በኢትዮጰያ የመጀመሪያ የቴሌቪዥን ሴት ዜና አንባቢ የሆኑት ወይዘሮ እሌኒ መኩሪያ በ80 አመታቸው አረፉ።
የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የድሮው የአፍሪካ አንድነት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ መመስረቱ ጋር ተያይዞ አብሮ የተከፈተው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ የመጀመሪያ ሴት ዜና አንባቢ የነበሩት ወይዘሮ እሊኔ መኩሪያ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ አዲስ አበባ በሚገኘው ቤታቸው ህይወታቸው…