Month: August 2022

የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ በአየር ሃይል ተመትቶ መውደቁ ተገለጸ

ለህወሓት ቡድን የጦር መሳሪያ በመጫን በሱዳን አልፎ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ በአየር ሃይል...

የማይዝለው ሁለገብ የስፖርት ሰው- እዮብ ተሰማ

ማይዝለው ሁለገብ የስፖርት ሰው- እዮብ ተሰማ ትውልድና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። በሳንፎርድ እንግሊዝ ትምህርት ቤት ተምሯል። በእግር ኳስ ስፖርት መነሻውየቀድሞው...

እንዳልካቸው ዘነበ እህት ስለ ወንድሞቿ እስር | የስለት ልጇ እንዳልክ በመታሰሩ እናታችን ክፉኛ ህይወቷ ተመሰቃቅሏል

እንዳልካቸው ዘነበ  ************* እንዳልካቸው ዘነበ  ተወልዶ ካደገበት ከአርባ ምንጭ ባህር ዳር ድረስ ሄዶ በአማርኛ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ ትምህርት ክፍል የመጀመሪያ...

የባንክ ሃላፊው ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ ስለተገኘበት ክስ ተመሰረተበት።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ ከደንበኞች የማይንቀሳቀስ ሂሳብ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ የተገኘበት...

” ሀገር እንደ ልብስ አትበጣጠስም ” – ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ

የ2014 ዓ/ም ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ ጸሎት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም...