የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ፍቃደኝነቱን የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትመግለፁን በደስታ እንደሚቀበሉት ገልፀዋል።
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ፤ የትግራይ ክልል መንግስት ግጭቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት እንዲሁም በአፍሪካ ህብረት መሪነት በሚካሄደው የሰላም ሂደት ውስጥ ለመሳተፍ ፍቃደኝነቱን መግለፁን በደስታ...
