On the evening of November 23 1974, 60 senior officials were summarily executed.
It was on November 23, 1974 that the military junta “The Derg” massacred 60 imprisoned Ethiopian government officials at Kerchele Prison. The Derg seemed to get the support of the public initially with its peaceful slogan “Ethiopia Tikdem Yale Minim Dem”…
ህዳር 14 ቀን በጥይት ተደብድበው በግፍ የተገድሉት 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎች
ሰለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎችሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት……ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሳዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግስት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ስልጣኑን በህዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ…