Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

መስከረም አበራ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር የመብት ጥያቄዎችን በሚያቀርቡና የመንግስትን አሰራር በሚተቹ የነቁ አማሮች ላይ በቀጣይ መንግስታቸው ሊወስድ የወሰነውን የአፈና ዘመቻ ማስጀመሪያ ፊሽካ አድርጌ እመለከተዋለሁ። ክርስቲያን ታደለ እንደአፉ ባደረገው…!! “…በእርሱ ቤት ትግሬን ጁንታ ብሎ እንዳደቀቀው፣ ከበሻሻም እኩል…

መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በሜክሲኮ የፌደራል ወንጀል ምርመራ መታሰሯን ተገለጠ።

ከዚህ ቀደም ታስራ ከእስር የተፈታችው መስከረም አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ባለቤቷ መናገሩን ቢቢሲ ዘግቧል። የመስከረም አበራ ባለቤት አቶ ፍጹም ገ/ሚካኤል እንደተናግረው ፤ ከሰዓት 10፡30 አካባቢ ” ሃያ ሁለት / 22 ” ተብሎ…