Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

ማህበራዊ ጉዳዮች

የፃድቃን ንግግር ትርጉም ቃል በቃል ይሄ ነው ።

በብርሃኑ ጁላ፣በእኔና ታደሰ ወረደ መካከል በየቀኑና በየጊዜው የሚደረግ ግንኙነት ነበር። ስለዚህ ይህን እናድርግ ብለን ነው የተስማማነው። አሜሪካውያኖች ናቸው ያመቻቹትና ያገናኙን።...

የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው በቅርቡ መሾማቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም ከጤናቸው ጋር በተያያዘ በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውን አረጋግጧል። በሌላ በኩል ፤ የቀድሞ የኢትዮጵያ...

ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የተላከ መግለጫ።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መጋቢት 2 ቀን 2014 ዓ.ም. የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎችና በርካታ ተመልካቾች በተሰበሰቡበት አስክሬኖች እና አንድ በሕይወት...

ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት

ተፃፈ በ አቻምየለው ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብልግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው!...