Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

ማህበራዊ ጉዳዮች

አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መደምሰሳቸውን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የመከላከያ ሠራዊት የኃይል ሥምሪት መምርያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳስታወቁት፣ አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮችና አንድ...

በትግራይ ክልል ለወደሙና ለተዘረፉ ድርጅቶች ባለሀብቶች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

ሲሳይ ሳህሉበትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግሥት በወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በደረሰባቸው የንብረት ውድመትና ዝርፊያ ተመልሰው ወደ ሥራ...

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩትና አቦይ ስብሃት በመባል የሚታወቁት አቶ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ...

አቶ ጌታቸው አሰፋ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ቁጥጥር ስር ውሏል።

የትግራይ ህዝብ በአሉን በሰላም እንዳያሳልፍ የእናት ጡት ነካሽ የሆኑ የጁንታው ቡድን ርዝራዦች እዚህም እዚያም ችግር ለመፍጠር ሙከራ ቢያደርጉም ቁንጮወቹ ጁንታወች...

ከፍተኛ የህወሃት ጁንታ አመራሮች ሲደመሰሱ 9 ደግሞ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውን የጁንታው አፈቀላጤ ሴኩቱሬን ጨምሮ 4 ከፍተኛ የህወሃት ጁንታ...

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን በፌዴራል የፀጥታ መዋቅር ሥር መሆን አለበት አለ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በመተከል ዞን እየደረሰ ያለው የሰብዓዊ መብት ቀውስ፣ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ...