ዛሬ የዳግማዊ ሚኒልክ ልደት ነው። ትላንትና የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ ሁሉም ዝምዳና አላቸው!

መልካም ልደት!
አፄ ሚኒልክ ያበረከቱልን ከብዙው ጥቂቱ
1882 ዓ.ም. ———————ስልክ
1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ
1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ
1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ
1886 ዓ.ም. ———————የውኃ ቧንቧ
1887 ዓ.ም. ———————ጫማ
1887 ዓ.ም. ———————ድር
1887 ዓ.ም. ———————የሙዚቃ ት/ቤት
1887 ዓ.ም. ———————የጽሕፈት መኪና
1889 ዓ.ም. ———————ኤሌክትሪክ
1889 ዓ.ም. ———————ዘመናዊ ህክምና
1889 ዓ.ም. ———————ሲኒማ
1889 ዓ.ም. ———————የሙዚቃ ሸክላ
1889 ዓ.ም. ———————ቀይ መስቀል
1890 ዓ.ም. ———————ሆስፒታል
1893 ዓ.ም. ———————ባቡር
1893 ዓ.ም. ———————ብስክሌት
1896 ዓ.ም. ———————መንገድ
1897 ዓ.ም. ———————ፍል ውኃ
1898 ዓ.ም. ———————ባንክ
1898 ዓ.ም. ———————ሆቴል
1898 ዓ.ም. ———————ማተሚያ
1898 ዓ.ም. ———————ላስቲክ
1899 ዓ.ም. ———————አራዊት ጥበቃ
1899 ዓ.ም. ———————የጥይት ፋብሪካ
1900 ዓ.ም. ———————ጋዜጣ
1900 ዓ.ም. ———————አውቶሞቢል
1900 ዓ.ም. ———————የሚኒስትሮች ሹመት
1901 ዓ.ም. ———————ፖሊስ ሠራዊት
1904 ዓ.ም. ———————የመድኃኒት መሸጫ ሱቆች