የትግራይ ክልል የፌደራል መንግስትን በመናቅ የህዝብ ምክርቤት ምርጫ ሊይካሄዳ ነው ተባለ!

0
0 0
Read Time:38 Second

የፊታችን ረብዑ ሕሃት መራሹ የትግራይ ክልል አስተዳደር ክልላዊ ምርጫውን ለማድርግ ስራወን አጠናቋል።

አቶ ጌታቸው ረዳ ለሮይተር የመርጃ አውታር እንደተናገሩት ‘የክልል ምርጫውን አየቀሬ ነው። የ አብይ ምንግስት ወተደራዊ እርምጃ እና የትግራይ ክልልን መተዳደሪያ ገንዘብ ሊይዝ ይችላል ነግር ግን ክልላችን የሚመጡትን ተጽኖዎች ተቋቁሞ ክልላዊ ምርጫውን ያከናውናል’ በማለት ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ ቀውስ የመቀነስ ምልክቶችን እያሳየ አይደለም ፡፡ በኦሮሚያ እና በወላይታ እየተካሄደ ያለው አመፅ; በአማራ ክልል የተፈጠረው ክፍፍል እና በፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ክልል መካከል የተፈጠረው አለመግባባት የመንግስትን ህልውና ጥያቄ ውስጥ አስገብቷል ፡፡

ይህንን ቀውስ ለመፍታት የአፍሪካ ህብረት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት እና በትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር መካከል ሽምግልና እንዲያኪያሂዱ ጥሪ አቅርቦ እንደነብረ ይታወሳል ፡፡ ተመሳሳይ በሆነ መልኩ በአሜሪካን የተመሠረተ አንድ ኢትዮጵያዊያን የሥራ ቡድን ያሜሪካ አስተዳደር በተጠናከረ እየትፋፋመ በመጣው ቀውስ ውስጥ የበለጠ ብጎላ መልኩ በትግሳጻዊ ድምፃዊ ሚና የትራምፕ አስተዳደር እንዲጫወት አሳስቧል ፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *