Year: 2020

የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር

1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር4. ኢንጂነር...

በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።

አርቲስት ሹክሪ ጀማል "ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት ሶሰት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።" ቄሮዎች ኤምባሲውን ማንም እንዳይገባ...

አዲስ አበባ የመጀመሪዋ እንስት ከንቲባ ተሾመላት። ኦቦ ለማ መገርሳ ተተኩ።

በቅርቡ በተነሳው አመጽ እና ሃይማኖትና ዘር ተኮር የዘርማጥፋት ጥቃት ብልጽግና መራሹ መንግስት በድርጅቱ ውስጥ የፖለቲካ ግምገማ በማድረግ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር...

ዛሬ የዳግማዊ ሚኒልክ ልደት ነው። ትላንትና የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ ሁሉም ዝምዳና አላቸው!

አፄ ሚኒልክ ያበረከቱልን ከብዙው ጥቂቱ1882 ዓ.ም. ---------------------ስልክ1886 ዓ.ም. ---------------------ፖስታ1886 ዓ.ም. ---------------------ባህር ዛፍ1886 ዓ.ም. ---------------------ገንዘብ1886 ዓ.ም. ---------------------የውኃ ቧንቧ1887 ዓ.ም. ---------------------ጫማ1887 ዓ.ም....

ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ

https://youtu.be/ZO3PrG_VyrY ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን ይፋ አደረጉ ******************************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን ዛሬ ይፋ...

ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ ለ ት/ቤቶች ቅድሚያ መስጠት ያለባት እንዴት ነው?

ተጻፈው በአዲሱ ደረሴ ሲሆን ከ እንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በግርድፉ የተተርጎመ። የኮሮና ቫይረስ ወደ ላይ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያለ ይመስላል።...

ግብፅ ፣ ኢትዮጵያ እና ሱዳን በተባባሰው ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ አንድነት-መሪነት የተጀመሩትን ውይይቶች ቀጠሉ።

ካይሮ - ኢትዮጵያ በአባይ ላይ እየገነባችው ባለው ሰፊ የውሃ ግድብ ዙሪያ የተካሄደውን ዓመታዊ ክርክር ለመፍታት በአፍሪካ ህብረት የሚመራ ሶስት ቁልፍ...

ልዩ ዘገባ የዓፄ ሐይለሥላሤ ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያ ሃውልት በታላቋ ብሪታኒያ መፍረስ ዙሪያ። ልዑል ሚካኤል መኮንን